am_jer_tn/12/14.txt

34 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ርስታቸውን ለመንጠቅ",
"body": "“ምድሪቱን ለመውሰድ እየሞከሩ ነው”"
},
{
"title": "ለሕዝቤ ለእስራኤል ያወረስሁትን ርስት",
"body": "“ለሕዝቤ ለእስራኤል እንደ ርስት የሰጠሁትን”"
},
{
"title": "ተመልከቱ",
"body": "ይህ ቃል እዚህ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው ቀጥሎ የሚናገረውን ንግግር ሰዎች ትኩረት እንዲሰጡት ለማድረግ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አዳምጡ” ወይም “ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ” "
},
{
"title": "እነርሱን ከምድራቸው ለመንቀል",
"body": "እግዚብሔር ሕዝቡ ምድራቸውን እንዲለቅቁ ስለማስገደዱ ሲናገር እነርሱ ከምድር እንደሚነቅላቸው ተክሎች እንደሆኑ አድርጎ ገልጾአቸዋል፡፡ ይህንን ሃሳብ በኤርምያስ 1:10 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- የራሳቸውን ምድር እንዲለቅቁ ለማድረግ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የይሁዳንም ቤት ከመካከላቸው እነቅለዋለሁ",
"body": "እዚህ ላይ እግዚአብሔር የይሁዳ ሕዝብ የሎሎችን ሕዝቦች ምድር እንዲለቅቁ እንደሚያደርጋቸው ሲናገር ከምድር እንደሚነቅላቸው ተክሎች እንደሆኑ አድርጎ ገልጾአቸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ የይሁዳን ቤት ምድራቸውን እንዲለቅቁ አደርጋቸዋለሁ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነቅለዋለሁ ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]