am_jer_tn/11/17.txt

18 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አንቺን የተከለሽ",
"body": "ይህ እግዚአብሔር የእስራኤልንና የይሁዳን ሕዝቦች ልክ እግዚአብሔር እንደተከላቸው ዛፎች እንደሆኑ አድርጎ በመግለጽ በሚኖሩበት ስፍራ እንዳስቀመጣቸው ተናግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ገበሬ ዛፍ እንደሚተክል እንደዚሁ አንቺን የተከለሽ” ወይም “በእስራኤልና በይሁዳ ምድር እንድትኖሪ በዚያ ያስቀመጠሸ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በአንቺ ላይ ክፉ ነገር አውጀውብሻል",
"body": "“በአንቺ ላይ ክፉ ነገር እንዲመጣ አውጀውብሻል”"
},
{
"title": "የእስራኤል ቤት",
"body": "“ቤት” የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩት ቤተሰቦች ምትክ ስም ነው፡፡ እዚህ ላይ የእስራኤልን መንግስት ያመለክታል፡፡ ይህን በኤርምያስ 3፡18 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እስራኤል” ወይም “የእስራኤል መንግስት” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የይሁዳ ቤት",
"body": "“ቤት” የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩት ቤተሰቦች ምትክ ስም ነው፡፡ እዚህ ላይ የይሁዳንና የቢንያምን ልጆች የሚያካትተውን የይሁዳን መንግስት ያመለክታል፡፡ ይህን በኤርምያስ 3፡18 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ይሁዳ” ወይም “የይሁዳ መንግስት” ወይም “የይሁዳ ሕዝብ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]