am_jer_tn/11/11.txt

22 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ተመልከቱ",
"body": "ይህ ቃል እዚህ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው ቀጥሎ የሚናገረውን ንግግር ሰዎች ትኩረት እንዲሰጡት ለማድረግ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አዳምጡ” ወይም “ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ” "
},
{
"title": "የይሁዳ ከተሞችና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች",
"body": "እዚህ ላይ “የይሁዳ ከተሞች” የሚለው በከተሞቹ ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎች” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ነገር ግን በእርግጠኝነት በእነርሱ በኩል አይድኑም",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ነገር ግን አማልክቶቻቸው ፈጽሞ ሊያድኗቸው አይችሉም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኩል",
"body": "“የእነርሱን ቁጥር ያህል”"
},
{
"title": "መንገዶቿ",
"body": "“በኢየሩሳሌም ውስጥ ያሉ መንገዶች”"
}
]