am_jer_tn/11/09.txt

30 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አድማ ተገኝቷል",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አድማ አለ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አድማ",
"body": "ጉዳት የሚያደርስ ወይም ሕገ ወጥ የሆነ ስራ ለመስራት ያነጣጠረ ምስጢራዊ እቅድ"
},
{
"title": "የኢየሩሳሌም ነሪዎች",
"body": "“በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሕዝቦች”"
},
{
"title": "ወደ ቀድሞ አባቶቻቸው ሓጢአት ተመለሱ",
"body": "“ተመለሱ” የሚለው ቃል ፈሊጥ ሲሆን አንድን ነገር ለመስራት እንደገና መጀመር ማት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የቀደሙት አባቶቻቸው የፈጸሙትን ተመሳሳይ ኃጢአት እነርሱም ወደ ማድረግ ተመለሱ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ተከተሉ",
"body": "“ከኋላ ተከተሉ”"
},
{
"title": "የእስራኤል ቤት",
"body": "“ቤት” የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩት ቤተሰቦች ምትክ ስም ነው፡፡ እዚህ ላይ የእስራኤልን መንግስት ያመለክታል፡፡ ይህን በኤርምያስ 3፡18 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እስራኤል” ወይም “የእስራኤል መንግስት” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የይሁዳ ቤት",
"body": "“ቤት” የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩት ቤተሰቦች ምትክ ስም ነው፡፡ እዚህ ላይ የይሁዳንና የቢንያምን ልጆች የሚያካትተውን የይሁዳን መንግስት ያመለክታል፡፡ ይህን በኤርምያስ 3፡18 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ይሁዳ” ወይም “የይሁዳ መንግስት” ወይም “የይሁዳ ሕዝብ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]