am_jer_tn/10/21.txt

18 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እረኞቹ ጅሎች ናቸውና … መንጎቻቸውም ሁሉ ተበትነዋል",
"body": "እዚህ ላይ የእስራኤል መሪዎች እረኞች እንደሆኑና የእስራኤል ሕዝብ ደግሞ የበግ መንጋዎች እንደሆኑ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሕዝባችን እረኞች ጅሎች ናቸውና … የሕዝባችን መንጎች በሙሉ ተበትነዋል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መንጎቻቸውም ሁሉ ተበትነዋል",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእነርሱ ጠላቶቻቸው መንጎቹን በሙሉ በትነዋቸዋል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ተመልከቱ! እየመጣ ነው፣ ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ እየመጣ ነው",
"body": "እዚህ ላይ እየመጣ ያለው የጠላት ጦር ሰራዊት የመሬት መንቀጥቀጥ እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ “ተመልከቱ!” የሚለው ቃል ፈሊጥ ሲሆን ቀጥሎ ለሚነገረው ነገር የአድማጮችን ትኩረት ለመሳብ ጥቅም ላይ የዋለ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉ፡- “ተመልከቱ! የጠላት ጦር ሰራዊት እየመጣ ነው፣ በሚመጡበት ጊዜ እንደ ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ድምጽ ይኖራቸዋል” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቀበሮዎች",
"body": "ቀበሮዎች እጅግ በጣም ኃይለኛ የዱር ውሾች"
}
]