am_jer_tn/10/17.txt

26 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ዕቃሽን ሰብስቢ ",
"body": "“ንብረትሽን ሰብስቢ”"
},
{
"title": "በከበባና በጦርነት ስር የምትኖሪ",
"body": "“ከተማሽ በጠላቶችሽ ጦር ሰራዊት የተከበበ” ወይም “የጠላቶችሽ ጦር ሰራዊት ከተማሽን ከብቦ ሳለ በከተማሽ ውስጥ ስትኖሪ የነበርሽ”"
},
{
"title": "ተመልከቱ",
"body": "እግዚአብሔር እዚህ ላይ ይህን ቃል የተጠቀመው ከዚህ ክፍል ቀጥሎ የሚናገረውን ንግግር ሰዎች ትኩረት እንዲሰጡት ለማድረግ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አዳምጡ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ በምድሪቱ የሚኖሩትን ሰዎች በዚህ ጊዜ ወደ ውጪ እወረውራቸዋለሁ ",
"body": "እዚህ ላይ እግዚአብሔር ሕዝቡ ምድሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ እንደሚያደርጋቸው ሲናገር እነርሱ ከእቃ ማስቀመጫ ውስጥ አውጥቶ የሚወረውራቸው እቃዎች እንደሆኑ አድርጎ ገልጦታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ በምድሪቱ የሚኖሩትን ሰዎች ያችን ምድር እንዲለቅቁ አደርጋቸዋሁ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በምድሪቱ የሚኖሩትን ሰዎች ",
"body": "“በምድሪቱ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች”"
},
{
"title": "ጉዳት",
"body": "ታላቅ ስቃይ ወይም መከራ"
}
]