am_jer_tn/10/14.txt

26 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እውቀት አጥቶአል",
"body": "“እውቀት የለውም” ወይም “አያውቅም”"
},
{
"title": "እያንዳንዱ አንጥረኛ ከቀረጸው ጣዖት የተነሣ አፍሮአል",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእያንዳንዱ አንጥረኛ ጣዖት አሳፍሮታል” ወይም ““የእያንዳንዱ አንጥረኛ በተመለከተ ጣዖቱ አሳፍሮታል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሚቀጡበት ጊዜ እነርሱ ይጠፋሉ",
"body": "ይህ ስለ ጣዖቶቹ የመጨረሻ ጥፋት ይናራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር እነርሱን የሚያጠፋበት ጊዜ ይመጣል” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የያዕቆብ እድል ፈንታ",
"body": "እዚህ ላይ “ያዕቆብ” የእስራኤልን ሕዝብ ይወክላል፡፡ እግዚአብሔር የእነርሱ “እድል ፈንታ” መሆኑ ፈሊጥ ሲሆን እርሱንያመልኩታል ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእስራኤል እድል ፈንታ” ወይም “የእስራኤል ሕዝብ የሚያመልኩት” (ምትክ ስም እና ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሁሉ ነገር የቀረጸ",
"body": "“የሁሉ ነገር ፈጣሪ” ወይም “ሁሉን ነገር የፈጠረ”"
},
{
"title": "እስራኤልም የርስቱ ነገድ ነው",
"body": "ይህ እስራኤል የእግዚአብሔር እንደሆነች የሚናገር ሲሆን እግዚአብሔር በውርስ ያገኛት ነገር እንደሆነች ተደርጎ ተገልጦአል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእስራኤልም ነገድ የእግዚአብሔር ናት” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]