am_jer_tn/10/08.txt

38 lines
2.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሁሉም አንድ ናቸው፣ እነርሱ ጅሎችና ሞኞች ናቸው",
"body": "“ጅሎች” እና “ሞኞች” የሚሉት ቃላት በመሰረታዊነት ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ ሕዝቡ እነዚህን ጣዖቶች በማምለካቸው ምን ያህል ሞኞች እንደሆኑ አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ ሁሉም ጅሎች ናቸው፣ ደቀ መዛሙርት ናቸው” (ጥምር ቃል የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከንቱ የሆኑና ከእንጨት የተሰሩ የጣዖቶች ደቀ መዛሙርት ናቸው",
"body": "“የእንጨት ቁራጭ ከሆነው ከጣዖት ለመማር ይሞክራሉ”"
},
{
"title": "ተርሴስ … አፌዝ",
"body": "ብርና ወርቅ የሚወጣባቸው ስፍራዎች ናቸው (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በባለሞያና በአንጥረኛ እጅ የተሰራ ወርቅ ከአፌዝ ",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊገለጽ ይችላ፡፡ በተጨማሪ አንጥረኛዎቹ እዚህ ላይ “በእጃቸው” ተወክለዋል ምክንያቱም ስራቸውን የሚሰሩት በእጃቸው ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሰለጠኑ ባለሞያና አንጥረኛ የሰሩት ወርቅ ከአፌዝ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ብልኀተኞች",
"body": "“የሰለጠኑ አናጺዎች”"
},
{
"title": "አንጥረኞች",
"body": "ማንኛውምንም ወርቅ ያልሆነውን ነገር ለመለየት ወርቅን የሚያቀልጡ ሰዎች"
},
{
"title": "ልብሳቸውም ሰማያዊና ቀይ ግምጃ ነው",
"body": "“ሰዎች ጣዖቶችን ሰማያዊና ቀይ ግምጃ ያለብሱአቸዋል”"
},
{
"title": "ከቍጣው የተነሣ ምድር ትንቀጠቀጣለች",
"body": "ይህ የሚናገረው ለእግዚአብሔር ቁጣ ስሜታዊ ምላሽ በመስጠት መሬት ስለመንቀጥቀጥዋ ነው፣ በእርግጥ ይህ የሚሆነው እግዚአብሔር ምድር እንድትንቀጠቀጥ ሲያደርጋ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ በሚቆጣበት ጊዜ ምድር ትንቀጠቀጣለች” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መንቀጥቀጥ",
"body": "“መናወጥ”"
}
]