am_jer_tn/10/06.txt

18 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "ኤርምያስ ስለ ጣዖት አምልኮ እየተናገረ ነው፡፡"
},
{
"title": "ስምህም በኃይል ታላቅ ነው",
"body": "እዚህ ላይ የእግዚብሔር “ስም” ራሱንና ዝናውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንተ በጣም ኃያል ነህ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ አንተን የማይፈራ ማን ነው?",
"body": "ኤርምያስ ይህን መልስ የማይሰጥበት ጥያቄ የሚጠይቀው ማንኛውም ሰው እግዚአብሔርን ሊፈራ እንደሚገባው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ እዚህ ላይ ኤርምያስ እግዚአብሔርን “የሕዛብ ንጉስ” እንደሆነ በግልጽ አስቀምጦታል፡፡ ይህ ጥያቄ በዓረፍተ ሃሳብ ሊጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ እያንዳንዱ ሰው ሊፈራህ ይገባል፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የሚገባህ ነው",
"body": "“አንተ ለራስህ ያዘጋጀኸው ነው”"
}
]