am_jer_tn/10/03.txt

22 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር የአህዛብን መንገድ እንዳይማሩና በሰማይ በሚከናወኑ ነገሮች እንዳይጨነቁ አሳስቦአቸዋል፡፡"
},
{
"title": "አናጺ",
"body": "በስራው ባለሞያ የሆነ ሰው"
},
{
"title": "በእጃቸው የሚሰሩት ነገር በእርሻ መሃል እንደቆመ የወፎች ማስፈራርያ ነው",
"body": "የወፎች ማስፈራርያ ወፎችን ለማስፈራራት በሰው ምስል የተሰራ ነገር ሲሆን ወፎች እህል እንዳይበሉ እነርሱን ይከላከላል፡፡ እዚህ ላይ እግዚአብሔር ጣዖቶችን በእርሻ መሃል ከሚቆም የወፎች ማስፈራርያ ጋር ያነጻጽረዋል ምክንያቱም እነርሱ ምንም ነገር ለማድረግ ችሎታ ስለሌላቸው ነው፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዱባ",
"body": "ረጅም፣ አረንጓዴ ቅርፊትና ውስጡ ነጭ አካል ያለው ብዙ ውኃ የሚይዝ አትክልት ነው"
},
{
"title": "ተሸካሚ ያስፈልጋቸዋል",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰዎች ሊሸከሙአቸው ያስፈልጋቸዋል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]