am_jer_tn/10/01.txt

30 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚብሔር ለይሁዳ ሕዝብ እንደዚሁም ለግብጽ፣ ኤዶም፣ አሞን፣ ሞአብ እና ለሁሉም ሕዝቦች እንደሚቀጡ አሳስቦአቸዋል፡፡"
},
{
"title": "ቃሉን ስሙ",
"body": "“መልእክቱን ስሙ”"
},
{
"title": "የእስራኤል ቤት",
"body": "እዚህ ላይ “የእስራኤል ቤት” የሚለው የእስራኤልን ሕዝብ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእስራኤል ሕዝብ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የአሕዛብን መንገድ አትማሩ ",
"body": "“ሌሎች ሕዝቦች እንደሚያደርጉት እናንተ አታድርጉ”"
},
{
"title": "መፍራት",
"body": "መጨነቅ ወይም መሸበር"
},
{
"title": "በሰማይ ምልክቶች",
"body": "“በሰማይ በምታዩት እንግዳ ነገሮች”"
},
{
"title": "አሕዛብ በእነዚህ ይፈራሉና",
"body": "እዚህ ላይ “አሕዛብ” የሚለው በውስጣቸው የሚኖሩትን ሰዎች ይወክላል፡፡ ይህ በገቢር ቅርጽ ሊጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አሕዛብ በሰማይ የተመለከቱአቸውን እንግዳ ነገሮች ይፈራሉ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]