am_jer_tn/09/23.txt

34 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እነዚህ የእግዚአብሔር ቃላት ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ጠቢብ በጥበቡ አይመካ",
"body": "“ጠቢብ ጥበበኛ ስለሆነ በጥበቡ ሊመካ አይገባውም”"
},
{
"title": "ወይም ጦረኛ በኃይሉ አይመካ",
"body": "ግልጽ የሆነ ግስ መጠቀም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወይም ጦረኛ በኃይሉ ይመካ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ ",
"body": "“ሀብታም ሰው ሀብታም ስለሆነ በሃብቱ አይመካ”"
},
{
"title": "በማስተዋሉና እኔን በማወቁ",
"body": "“እኔ ማን እንደሆንሁ በማስተዋሉና እኔን በማወቁ፡፡” እነዚህ ሁለቱም ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ያወቁና እርሱ ማን እንደሆነ ያስተዋሉ ሰዎችን አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ (ትይዩነት/ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]