am_jer_tn/09/19.txt

26 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እዚህ ላይ እግዚአብሔር የሚናገረው እርሱ ምድሪቱን ሲያጠፋ ወደፊት የይሁዳ ሕዝብ የሚናገረውን ነው፡፡ "
},
{
"title": "በጽዮን የልቅሶ ድምፅ ተሰምቶአል",
"body": "ይህ የጽዮን ሕዝብ ከፍ ባለ ድምጽ ማልቀሱን የሚያመለክት ሲሆን በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የጽዮን ሕዝብ ከፍ ባለ ድምጽ ያለቅሳሉ፣ እንዲህ እያሉ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኛ እንዴት ፈራረስን",
"body": "ምድሪቱ በምትጠፋበት ጊዜ የይሁዳ ሕዝብ ወደፊት የሚናገረውን እግዚአብሔር ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኛ በጣም ተበሳጭተናል” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቤቶቻችንን ስላፈረሱና ምድሪቱን ስለተውን እኛ እጅግ በጣም አፍረናል",
"body": "“እፍረታችን እጅግ ታላቅ ነው፣ ምክንያቱም ጠላቶች ቤቶቻችንን አፍርሰውታል የእስራኤልን ምድር ደግሞ ለቅቀን መውጣት አለብን” "
},
{
"title": "የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ ከአፉ ለሚመጣው መልእክት ተገቢ ትኩረት ስጡ ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ እግዚአብሔር ቃሉን እንዲያደምጡ ለሰጠው ትእዛዝ አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ በሁለተኛው ሀረግ የእግዚብሔ “አፍ” ለራሱ ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር የተናገረውን አድምጡ፡፡ ለቃሉ ትኩረት ስጡ” (ትይዩነት/ተመሳሳይነት እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እያንዳንዱ የጎረቤት ሴቶች የቀብር ልቅሶውን",
"body": "ግልጽ የሆነ ግስ መጠቀም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለእያንዳንዱ የጎረቤት ሴቶች የቀብር ልቅሶውን አስተምሩአቸው” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]