am_jer_tn/09/15.txt

34 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ከእግዚአብሔር የመጣውን በጣም አስፈላጊ መልእክት ለማስተዋወቅ ብዙ ጊዜ እነዚህን ቃላት ይጠቀማል፡፡ ይህን በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "ተመልከቱ",
"body": "እግዚአብሔር ይህን ቃል የተጠቀመው ከዚህ ቀጥሎ ለሚናገረው ነገር የሰዎችን ትኩረት ለመሳብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አዳምጡ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እሬት",
"body": "በጣም መራራ ጣዕም ያለው ተክል"
},
{
"title": "እነርሱን በማያውቋቸው ሕዝቦች መካከል እበትናቸዋለሁ",
"body": "“ከዚያም እኔ ይህን ምድር እንዲለቁና በብዙ የተለያዩ አገሮች እንዲኖሩ አስገድዳቸዋለሁ”"
},
{
"title": "እነርሱም ሆኑ አባቶቻቸው",
"body": "ግልጽ የሆነ ግስ መጠቀም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ ወይም የእነርሱ አባቶች አያውቁም” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከእነርሱ በኋላ ሰይፍን እልካለሁ",
"body": "እዚህ ላይ “ሰይፍ” የሚለው ቃል የጠላትን ጦር ሰራዊት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱን እንዲዋጉአቸው ወታደራዊ ሰራዊት እልክባቸዋለሁ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ እነርሱን ሙሉ በሙሉ አጥፍቻቸዋለሁ",
"body": "ይህ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጠላቶቻቸው እንዲያጠፉአቸው ለማድረጉ ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- እኔ ጠላቶቻቸው ሙሉ በሙሉ እንዲያጠፉአቸወ አድርጌአለሁ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]