am_jer_tn/09/13.txt

30 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ምክንያቱም",
"body": "“እነዚህ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም”"
},
{
"title": "ሕጌን ትተዋልና",
"body": "እግዚአብሔር ስለ ሕዝቡ ሕጉን አለመታዘዝ ሲናገር ከሕጉ ርቀው እንደሄዱ አድርጎ ገልጾታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሕጌን ትተውታል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ድምጼን አይሰሙም",
"body": "እዚህ ላይ የእግዚአብሔር “ድምጽ” እርሱ የተናገረውን ነገር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ ለእነርሱ ለነገርኋቸው ነገሮች ምንም ትኩረት አልሰጡም” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወይም በእርሱ አልሄዱም",
"body": "እዚህ ላይ “መሄድ” ፈሊጥ ሲሆን “መኖርን” የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወይም እኔ እንዲኖሩ በነገርኋቸው መንገድ አልኖሩም” ( ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ በልባቸው እልከኝነት ሄዱ",
"body": "እዚህ ላይ የሕዝቡ “እልከኛ ልቦች” እልከኛ ፍላጎታቸውንና እልከኛ ፈቃዳቸውን ይወክላል፡፡ እዚህ ላይ “መሄድ” መኖርን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ እልከኞች ነበሩና ሊኖሩ በሚፈልጉት መንገድ ኖሩ” (ምትክ ስም እና ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በኣሊምን ተከተሉ",
"body": "“በኣልን አመለኩ”"
}
]