am_jer_tn/07/16.txt

46 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ሕዝብ ለኤርምያስ ይነግረዋል፡፡ በእነዚህ ጥቅሶች ውስጥ “ይህ ሕዝብ” የሚለው የይሁዳ ሕዝብን ያመለክታል፡፡ "
},
{
"title": "ለዚህ ሕዝብ አትጸልይ፣ የልቅሶ ልመና ወደ እኔ አታቅርብ ወይም እነርሱን ወክለህ ጸሎት አታድርግ፣ ወደ እኔ አቤቱታ አታቅርብ",
"body": "እነዚህ አራት ነገሮች እያንዳንዱ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፤ የተደጋገሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ (ትይዩነት/ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የልቅሶ ልመና ማቅረብ ",
"body": "“በሃዘን መጮህ”"
},
{
"title": "እነርሱን ወክለህ",
"body": "“ለእነርሱ ጥቅም” ወይም “ለእነርሱ”"
},
{
"title": "አቤቱታ ወደ እኔ ማቅረብ",
"body": "“ወደ እኔ መማለድ”"
},
{
"title": "በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም መንገዶች ላይ ምን እንደሚሰሩ አትመለከትምን?",
"body": "ይህ ጥያቄ አዎንታዊ መልስ ይጠብቃል፤ ጥያቄው የተጠየቀው እነዚህን ነገሮች በኤርምያስ ዘንድ ትኩረት እንዲያገኙ ለማድረግ ነው፡፡ ይህ እንደ አረፍተ ሃሳብ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም መንገዶች ላይ ምን እንደሚሰሩ ተመልከት!” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እሳቱን ማንደድ",
"body": "“እሳቱን መጀመር”"
},
{
"title": "ዱቄት ይለውሳሉ",
"body": "በእጅ ሊጥ ማዋሃድ"
},
{
"title": "ሊጥ",
"body": "ለመጋገር የሚጠቅም የዱቄትና የፈሳሽ ወፍራም ውህድ"
},
{
"title": "የሰማያት ንግስት",
"body": "ይህ የሐሰተኛ አምላክ ስም ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “‘የሰማያት ንግስት’ የምትባል ሐሰተኛ አምላክ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔን ያናድዳሉ",
"body": "“እኔን ያስቆጣሉ”"
}
]