am_jer_tn/07/05.txt

46 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡-",
"body": "እግዚአብሔር ለይሁዳ ሕዝብ የሚነገረውን መልእክቱን ለኤርምያስ መስጠቱን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "መንገዳችሁንና ስራችሁን አሳምሩ",
"body": "“መንገዳችሁንና ስራችሁን አስተካክሉ፡፡” ይህንን በኤርምያስ 7:3 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "ሙሉ በሙሉ ትክክለኛ ፍትህ አድርጉ",
"body": "“ፍትህ” የሚለው ረቂቅ ስም “ፍረዱ” በሚለው ግስ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በትክክል ፍረዱ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መጻተኛውን አትጨቁኑ",
"body": "“መጻተኛውን በአግባቡ ያዙ”"
},
{
"title": "ወላጅ አልባ",
"body": "ወላጆቹ የሞቱበት ልጅ"
},
{
"title": "ንጹህ ደም ባታፈስሱ",
"body": "እዚህ ላይ ንጹህ ደም ማፍሰስ ሞት የማይገባቸውን ሰዎች መግደልን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ንጹህ ሰዎችን መግደል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሌሎች አማልክት መከተል",
"body": "እዚህ ላይ መከተል የሚለው ለማገልገልና ለመታዘዝ ዓላማ አድርጎ ተከትሎ ለመሄድ ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሌሎች አማልክትን ማገልገል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እናተን የሚጎዷችሁ",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነዚያ እናንተን ይጎዷችኋልና” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዚህ ስፍራ",
"body": "እዚህ ላይ “በዚህ ስፍራ” የሚለው የይሁዳን ምድር ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "አኖራችኋለሁ ",
"body": "“መኖር እንድትቀጥሉ አደርጋችኋለሁ”"
},
{
"title": "ከጥንት ጀምሮ እስከ ዘላለም",
"body": "“ከጥንት ጀምሮ እንዲሁም በቀጣይነት፡፡” የእነርሱ ቋሚ ንብረት ትሆን ዘንድ እግዚአብሔር ምድሪቱን ለይሁዳ ሕዝብ ሰጥቷል ማለት ነው፡፡ "
}
]