am_jer_tn/07/01.txt

10 lines
889 B
Plaintext

[
{
"title": "ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል እንዲህ የሚል ነው፣ ቁም",
"body": "ይህ ፈሊጥ ጥቅም ላይ የዋለው ከእግዚአብሔር የመጣውን ልዩ መልእክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህን ተመሳሳይ ሀረግ በኤርምያስ 1:4 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ለኤርምያስ የሰጠው መልእክት ይህ ነው፡፡ እርሱ እንዲህ አለ ‘ቁም’” ወይም “እግዚአብሔር ለኤርምያስ የተናገረው መልእክት ይህ ነው፡- ‘ቁም’” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የይሁዳ ሕዝብ ሁላችሁ",
"body": "“እናንተ የይሁዳ ሕዝብ ሁላችሁ”"
}
]