am_jer_tn/04/27.txt

34 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ምድር ሁሉ ባድማ ትሆናለች ",
"body": "“የይሁዳ ምድር ሁሉ ባድማ ትሆናለች” ወይም “የይሁዳ ምድር ሁሉ ትፈራርሳለች” "
},
{
"title": "ምድሪቱ ታለቅሳለች፥ በላይም ሰማይ ይጨልማል",
"body": "ምድሪቱ ራሷ ታላቅ ሃዘን እየገለጸች ነው ብሎ በመናገር ኤርምያስ የእግዚአብሔርን ፍርድ አጽንዖት ይሰጣል፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ ኋላ አልልም",
"body": "“ሃሳቤን አልለውጥም”"
},
{
"title": "እነዚህን ከማድረግ አልመለስም",
"body": "እዚህ ላይ “አልመለስም” የሚለው እሰራለሁ ብሎ የተናገረውን ነገር ላለመስራት መወሰኑን የሚወክል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እሰራለሁ ብየ የተናገርሁትን ነገር ስለመስራቴ ሀሳቤን አልለውጥም” ወይም “እኔ ለመስራት ያቀድሁትን ነገር መስራቴን አልተውም” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከተማ ሁሉ",
"body": "እዚህ ላይ “ከተማ” የሚለው በከተማ የሚኖረውን ሕዝብ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የከተማው ሁሉ ሕዝብ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ፈረሰኞች",
"body": "ፈረሶች የሚጋልቡ የወታደሮች በቡድን"
},
{
"title": "ወደ ችፍግ ደን ይገባሉ ",
"body": "ለደህንነታቸው ሲሉ ወደ ችፍግ ጫካዎች ይሮጣሉ፡፡ "
},
{
"title": "ከተሞች ሁሉ ባዶ ቀርተዋል፣ የሚኖርባቸው አንድም ሰው የለም",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡:፡ ሁለተኛው ሀረግ በመጀመርያው ሀረግ ውስጥ ያለውን ሃሳብ ያጠናክረዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከተሞች ሰው አልባ ይሆናሉ፡፡ በእነርሱ ለመኖር የቀረ አንድም ሰው የለም፡፡ (ትይዩነት/ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]