am_jer_tn/04/23.txt

26 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "ኤርምያስ በኋላ ስለሚሆኑት ነገሮች እግዚአብሔር የሰጠውን ራዕይ ያብራራል፡፡"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "እዚህ ላይ “እነሆ” የሚለው ቃል ተከታዩን አስደናቂ መረጃ ልብ እንድንል ያነቃናል፡፡ "
},
{
"title": "ቅርጽ የለሽና ባዶ",
"body": "ራእዩ ሕዝቡ በሙሉ ምርኮኛ ሆነው ከተወሰዱ በኋላ የእስራኤል ምድር ምን እንደምትመስል የሚያሳይ ትንቢት ነው፡፡"
},
{
"title": "ለሰማያት ብርሃን አልነበራቸውም",
"body": "“በሰማይ ላይ ብርሃን አልነበረም”"
},
{
"title": "ከተሞች በሙሉ ፈራርሰዋል",
"body": "“ከተሞች በሙሉ ጠፍተዋል” ወይም “ከተሞች በሙሉ የፍርስራሽ ክምር ሆነዋል”"
},
{
"title": "በእግዚአብሔር ፊት፣ በእርሱ ብርቱ ቁጣ ፊት ",
"body": "ይህ እነዚህ ነገሮች በሙሉ የተፈጸሙት እግዚአብሔር በይሁዳ ሕዝብ ላይ በመቆጣቱ ምክንያት እንደሆነ ያመለክታል፡፡"
}
]