am_jer_tn/04/11.txt

34 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እንዲህ ተብሎ ይነገራል",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ይናራል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሚያቃጥል ነፋስ በምድረ በዳ ካሉ ከወናዎች ኮረብቶች … ጽኑ የሆነ ነፋስ",
"body": "እዚህ ላይ “የሚያቃጥል ነፋስ” የሚለው በጣም አጥፊና ምህረት አልባ ጠላትን ይወክላል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይመጣል",
"body": "“ይጓዛል” ወይም “ይፈጥናል”"
},
{
"title": "የሕዝቤ ሴት ልጅ",
"body": "እግዚአብሔር ለሕዝቡ እንደ ሴት ልጅ አድርጎ በመናገር ፍቅሩን ያሳያል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሕዝቤ፣ ለእኔ እንደ ሴት ልጅ የሆኑት” ወይም “ውድ ሕዝቤ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አያበጥራቸውም ወይም አያጠራቸውም",
"body": "“ማበጠር” እና “ማጥራት” የሚሉት ቃላት ጠቃሚ ያልሆነውን ሽፋን ከእህል ማራገፍን ያመለክታል፡፡ ለዚህ የሚያስፈልገው ቀላል ነፋስ ብቻ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ገለባውን ከእህል ለመለየት የሚያስፈልገው ቀላል ነፋስ አይሆንም” (ጥምር ቃል የሚለውን ይመልከቱ and ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእኔ ትዕዛዝ ይመጣል",
"body": "“እኔ እንዲመጣ ባዘዝሁት ጊዜ ይመጣል” "
},
{
"title": "በእኔ ትዕዛዝ",
"body": "ይህ አገላላጽ በዕብራይስጡ በአንዳንድ የቅርብ ጊዜ ትርጉሞች “ለእኔ” ወይም “በእኔ” ተብሎ ተተርጉሟል፡፡"
},
{
"title": "ፍርዴን በእነርሱ ላይ እናገራለሁ",
"body": "“ቅጣታቸውን አውጃለሁ”"
}
]