am_jer_tn/01/07.txt

14 lines
885 B
Plaintext

[
{
"title": "እነርሱን አትፍራቸው",
"body": "“ሕዝቡን አትፍራ፣ እኔ ለእነርሱ እንድትናገር እልክሃለሁ” "
},
{
"title": "ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው",
"body": "“ይህ” የሚለው ቃል እግዚአብሔር በቁጥር 7 እና 8 ላይ የተናገረውን የሚያመለክት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው",
"body": "እግዚአብሔር የተናገረው ነገር እርግጠኛ እንደሆነ ለመግለጽ በስም ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር የተናገረው ይህ ነው” ወይም “እኔ እግዚአብሔር የተነገርሁት ይህ ነው” (አንደኛ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]