am_jer_tn/01/04.txt

22 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ",
"body": "ይህ ፈሊጥ ጥቅም ላይ የዋለው ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ልዩ መልእክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህ አለ” ወይም “እግዚአብሔር ይህን መልእክት ለእኔ ተናገረኝ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰርቼሃለሁ",
"body": "“ቅርጽ ሰጥቼሃለሁ”"
},
{
"title": "ከማኅፀን ከመውጣትህ በፊት",
"body": "ይህ ማኅፀንን ሳንጠቅስ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከመወለድህ በፊት” "
},
{
"title": "ወዮ ጌታ እግዚአብሔር",
"body": "እዚህ ላይ “ወዮ” የሚለው ቃል ኤርምያስ እግዚአብሔር የተናገረውን ነገር ለማድረግ መፍራቱን ያሳያል፡፡ "
},
{
"title": "እንዴት መናገር እንዳለብኝ አላውቅም",
"body": "ኤርምያስ በጉባኤ ለመናገር እንደሚፈራ ለማሳየት ምናልባት እያጋነነ ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጉባኤ እንዴት መናገር እንዳለብኝ አላውቅም” ወይም” ለሰዎች አዋጅ መናገር እንዴት እንዳለብኝ አላውቅም” (ግነት/ግነታዊ ቋንቋ እና ጅምላ ፍረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]