am_jer_tn/01/01.txt

62 lines
4.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከካህናቱ አንዱ የሆነ የኬልቅያስ ልጅ ኤርምያስ",
"body": "“ኤርምያስ፣ የኬልቅያስ ልጅ፡፡ ኤርምያስ ከካህናቱ አንዱ ነበር”"
},
{
"title": "ኬልቅያስ",
"body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዓናቶት",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የብንያም አገር",
"body": "“ለብንያም ጎሳ የተሰጠች ምድር”"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ቃል ወደ እርሱ መጣ",
"body": "ይህ ፈሊጥ ጥቅም ላይ የዋለው እግዚአብሔር ለእርሱ መልእክት እንደሰጠው ለማወጅ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር መልእክት ለእርሱ ሰጠው” ወይም “እግዚአብሔር ለኤርምያስ ተናገረው” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ያህዌ",
"body": "ይህ በብሉይ ኪዳን ራሱን ለሕዝቡ የገለጠበት የእግዚአብሔር ስም ነው፡፡ ይህንን እንዴት መተርጎም እንደሚገባ ለመረዳት የትርጉም ቃል ገጽ ላይ ሄደው ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "በይሁዳ ንጉሥ በአሞጽ ልጅ በኢዮስያስ ዘመን",
"body": "እዚህ ላይ “ዘመን” የሚለው ንጉሱ የገዛበትን ጊዜ የሚያመለክት ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የአሞጽ ልጅ ኢዮስያስ የይሁዳ ንጉሥ በነበረበት ጊዜ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አሥራ ሦስተኛው … አሥራ አንደኛው",
"body": "(ደረጃ የሚያሳይ ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አሞጽ",
"body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በመንግስቱ",
"body": "“የአሞጽ መንግስት”"
},
{
"title": "እንዲህ ሲል መጣ",
"body": "“የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ መጣ”"
},
{
"title": "በይሁዳም ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም ዘመን",
"body": "እዚህ ላይ “ዘመን” የሚለው ንጉሱ የገዛበትን ጊዜ የሚያመለክት ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአቄም የይሁዳ ንጉሥ በነበረበት ጊዜ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አምስተኛው ወር",
"body": "ይህ በዕብራይስጥ የቀን መቁጠርያ አምስተኛው ወር ነው፡፡ ይህ በምዕራባውያን የቀን መቁጠርያ የሐምሌ የመጨረሻው ክፍልና የነሐሴ የመጀመርያው ክፍል ወቅት ነው፡፡ (የዕብራይስጥ ወራቶች እና ደረጃ የሚያሳይ ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሴዴቅያስ",
"body": "ይህ የሴዴቅያስን አመራር የሚያመለክት ነው፡፡ ይህ በግልጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሴዴቅያስ የመንግስቱ ዘመን” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የኢየሩሳሌም ሕዝብ እንደ እስረኞች በተወሰዱበት ጊዜ",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ወደ ባቢሎን እንደተወሰዱ በግልጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የባቢሎን ሰራዊት የኢየሩሳሌምን ሕዝብ እንደ እስረኞች በወሰዳቸው ጊዜ” ወይም “የባቢሎን ሰራዊት የኢየሩሳሌምን ሕዝብ እንደ እስረኞች ወደ ባቢሎን በወሰዳቸው ጊዜ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ እና ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]