Wed Mar 04 2020 20:45:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-04 20:45:39 +03:00
parent e6c3d42217
commit ff64017c98
3 changed files with 43 additions and 20 deletions

View File

@ -9,30 +9,18 @@
},
{
"title": "በሞአብ የምትኖሪ ሆይ",
"body": ""
"body": "ይህ የሚያመለከተው አጠቃላይ ሞአብ ላይ የሚኖሩትን ነው፡፡ “የሞአብ ህዝብ ሆይ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በጉድጓድ ውስጥ ይወድቃል… በወጥመድ ይያዛል",
"body": "ጉድጓድ እና ወጥመድ የሚሉት ቃላት በህዝቡ ላይ መጥፎ ነገር እንደሚሆን የሚናገሩ ናቸው፡፡ ህዝቦች ሊፈጠር ካለ መጥፎ ነገር ሊሸሹ እና ሊያመልጡ ይችላሉ ነገር ግን ሌላ መጥፎ ነገር ይገጥማቸዋል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አመት",
"body": "“አመት” የሚለው “ጊዜ” “ወቅት” ወደ ሚለው ሊተረጎም ይችላል"
}
]

34
48/45.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "የሸሹ",
"body": "ይህ ሞአብ በምትፈራርስበት ጊዜ መሸሽ የቻሉ ሰዎችን ነው፡፡"
},
{
"title": "ከሀሴቦን ጥላ በታች ቆመዋል",
"body": "“ጥላ በታች” የሚለው መጠለያ ወይም መከለያ ነው፡፡ “ለመጠለያ በሀሴቦን ይሸፈናሉ”"
},
{
"title": "እሳት ከሐሴቦን ነበልባልም ከሴዎን ወጥቶአል",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ሀሳብ ሲይዙ እነዚህም የሞአብ ውድቀት ከሐሴቦን ሲጀምር ንጉሱ ሴዎን ነበረ፡፡"
},
{
"title": "ሐሴቦን",
"body": "ኤርምያስ 48፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ሴዎን",
"body": "ይህ ሐሴቦን ሲመራ እና ሲያስተዳድር የነበረ የአሞራዊ ንጉስ ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "የሞዓብንም ማዕዘን የሤትንም ልጆች አናት በልቶአል።",
"body": "“አናት” የሚለው ቃል የሞአብ ህዝቦችን በአጠቃላይ ያመለክታል፡፡ “በኩራት የሚጮሁትን የሞአብ ህዝብን በእሳት ይነዳሉ”"
},
{
"title": "አናት",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -565,6 +565,7 @@
"48-34",
"48-36",
"48-38",
"48-40"
"48-40",
"48-42"
]
}