Fri Mar 06 2020 21:16:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-06 21:16:54 +03:00
parent 82d336b844
commit efc9237bb8
3 changed files with 24 additions and 31 deletions

View File

@ -37,34 +37,22 @@
},
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": ""
"body": "ይህ ቁጥር ከ ኤርምያስ 6፡24 ጋር አንድ አይነት ሃሳብ ስላለው እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እጁም ደክማለች",
"body": "በጭንቀት ምክንያት እጁ ደክማለች"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጭንቀትም ይዞታል",
"body": "የጭንቀት ስሜትም ንጉሱን ልክ እንደያዘው አርጎ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጭንቀት",
"body": "ችግር እና እንባ የሚያመጣ ሃዘን"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ምጥ ወለድ ሴትን እንደሚይዛት",
"body": "ጠላቶቻቸው መጥተው እንደሚያጠቁአቸው ያለው ጭንቀት ልክ ልጅ ልትወልድ በምጥ ውስት እንዳለች ያህል ጭንቀት ውስጥ ናቸው፡፡"
}
]

View File

@ -1,22 +1,26 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ይህ ቁጥር ከኤርምያስ 49፡19 ጋር ተመሳሳይ ስለሆን እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እነሆ",
"body": "“እነሆ” አንባቢው ቀጣዩን ነገር በማስተዋል እንዲያይ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በጠነከረው አምበ ለይ ከዮርዳኖስ ትዕቢት ውስጥ እንደ አንበሰ ይወጣል",
"body": "እግዚአብሄር የባቢሎን ህዝብን ሲቀጣ ልክ እንደ አንበሳ በድንገት በጎችን ሊበላ እንደሚወጣ ነው፡፡ “የባቢሎን ህዝብን ስቀጣ ልክ እንደ ከተራራ ላይ በጎችን ሊበላ እንደመጣ ድንገተኛ አንበሰ ነው፡፡”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጥቅጥቅ ካለ ደን ወደ ለምለም መስክ",
"body": "በሳር እና ሳር በል በሆኑ እንሳዎች የተሞላ መሬት "
},
{
"title": "",
"title": "ወጥተው እንዲባረሩ አደርጋለሁ",
"body": "የባቢሎናውያን ህዝብን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "በእረሱዋ ላይ እሾመዋለሁ",
"body": ""
},
{

View File

@ -607,6 +607,7 @@
"50-31",
"50-33",
"50-35",
"50-38"
"50-38",
"50-41"
]
}