diff --git a/39/17.txt b/39/17.txt index 983a462..5d89045 100644 --- a/39/17.txt +++ b/39/17.txt @@ -1,38 +1,26 @@ [ { "title": "አጠቃላይ ሀሰብ", - "body": "" + "body": "እግዚአብሄር ለኤርምያስ መናገር ቀጠለ" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "በዚያ ቀን", + "body": "ይህ የሚያመለክተው ባቢሎናውያን የኢየሩሳሌምን ግንብ አፍርሰው ከተማዋን የሚያጠፉባት ቀን ነች" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ይላል እግዚአብሄር", + "body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "በምትፈራቸው ሰዎች እጅ አልሰጥህም", + "body": "“እጅ” የሚለው ሃይል እና ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “የምትፈሩአቸው ሰዎች አይነኩአችሁም” ወይም “እናንተ በምትፈሩት በማንም ስልጣን ስር እንድትሆኑ አልፈቅድም”" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "በሰይፍ አትወድቅም", + "body": "ሰይፍ የሚለው በጦርነት መሞትን ያመለክታል፡፡ “ማንም በሰይፍ አይገድሏችሁም” ወይም “በጦርነት አትሞቱም”" }, { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" + "title": "እድንሃለሁ ነፍስህም", + "body": "በሂወት ትሆናለህ" } ] \ No newline at end of file diff --git a/40/01.txt b/40/01.txt new file mode 100644 index 0000000..9b70bc0 --- /dev/null +++ b/40/01.txt @@ -0,0 +1,14 @@ +[ + { + "title": "ከእግዚአብሄር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው፡፡", + "body": "ይህ አረፍተነገር እግዚአብሄር ለኤርምያስ የሰጠው መልእክት እንደሆነ ይናገራል፡፡ ኤርምያስ 32፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ መልእክት ሰጠው” ወይም “እግዚአብሄር ለኤርምያስ ተናገረ”" + }, + { + "title": "ናቡዘረዳን", + "body": "ይህ የሰው ስም ነው፡፡ ኤርምያስ 39፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት" + }, + { + "title": "ወደ ባቢሎን በተማረኩት", + "body": "“የጦር ሰራዊቱ በምርኮ ወደ ባቢሎን ሊወስዱአቸው ”" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/40/03.txt b/40/03.txt new file mode 100644 index 0000000..e7e5156 --- /dev/null +++ b/40/03.txt @@ -0,0 +1,14 @@ +[ + { + "title": "ይህ ነገር", + "body": "ክፉ ነገር" + }, + { + "title": "አሁንም እነሆ", + "body": "ናቡዘረዳን ለኤርምያስ ስለ አሉበት ጊዜ ልብ እንዲል የተናገረው ነው፡፡" + }, + { + "title": "መልካም መስሎ ወደሚታይህ", + "body": "“ወደሚታይህ” ሲል አንድ ሰው ምን እንደሚያስብ ለመግለፅ ነው፡፡ “ትክክል ነው ብለህ የምታስበውን” " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/40/05.txt b/40/05.txt new file mode 100644 index 0000000..e6ee67d --- /dev/null +++ b/40/05.txt @@ -0,0 +1,34 @@ +[ + { + "title": "ጎዶልያስ…አኪቃም…ሳፋን", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 0b74ddf..5f658db 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -479,6 +479,10 @@ "39-06", "39-08", "39-11", - "39-15" + "39-15", + "39-17", + "40-title", + "40-01", + "40-03" ] } \ No newline at end of file