Fri Feb 21 2020 11:42:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-21 11:42:15 +03:00
parent 4edf9a4432
commit db3dff76c1
4 changed files with 69 additions and 19 deletions

View File

@ -28,23 +28,7 @@
"body": "እዚህ ስፍራ \"እነርሱ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው \"የእኔ ህዝብ/ህዝቤ\" የሚለውን ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጀርባዬን እንጂ ፊቴን አያዩም",
"body": "\"በእነርሱ ላይ ጀርባዬን አዞራለሁ፣ እንጂ ፊቴን አያዩም፡፡\" በአንድ ሰው ላይ ጀርባን ማዞር አለመቀበልን የሚያመለክት ሲሆን ወደ አንድ ሰው ፊትን መመለስ መቀበልን/ሞገስ ማግኘትን የሚያመለክት ተምሳሌታዊ ድርጊት ነው፡፡ \"እኔ አልቀበላቸውም ለእነርሱ ሞገስ አልሰጥም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትምዕርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]

34
18/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "በኤርምያስ ላይ እናሲር/እንማከር",
"body": "\"ኤርምያስን ለመጉዳት እቅድ እናውጣ\""
},
{
"title": "ህጉ ከካህናቱ በፍጹም አይጠፋም፣ ወይም ምክር ከጠቢባን፣ ወይም ቃል ከነቢያት ",
"body": "\"በፍጹም አይጠፋም\" የሚሉት ቃላት በእነዚህ በእያንዳንዳቸው ሀረጋት ውስጥ ሊጨመር ይችላል፡፡ ይህ በአዎንታዊ ቃላትም ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ህጉ በፍጹም ከነቢያት ሊጠፋ፣ ደግሞም ምክር ከጠቢባን ሰዎች ሊጠታጣ፣ እና ከነቢያት ቃል ሊታጣ አይችልም\" ወይም \"ካህናቱ ሁሌም ህጉ ይኖራቸዋል፣ ጠቢባኑ ሰዎች ሁሌም ምክር ሊያቀርቡ፣ እና ነቢያቱ ሁሌም ቃል ይናገራሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (የተዘለለ/የተተወ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቃላት ከነቢያቱ ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ቃላት\" የሚወክለው ነቢያት የሚናገሩትን ከያህዌ ዘንድ የሆነ መልዕክት ነው፡፡ \"ከነቢያቱ የያህዌ ቃላት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሱን በቃላችን እናጥቃው",
"body": "ሰዎቹ በኤርምያስ ላይ የሚጎዱ ቃላትን መናገርን እርሱን እንደሚያጠቁበት መሳሪያ አድርገው ይናገራሉ፡፡ \"እርሱን የሚጎዱ ነገሮችን ተናገሩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእኔ ትኩረት ስጥ/ወደ እኔ አድምጥ",
"body": "እዚህ ስፍራ ኤርምያስ ለያህዌ መናገር ይጀምራል፡፡"
},
{
"title": "ለእነርሱ መልካም በመሆኔ፣ በእውኑ ከእነርሱ የሚመጣው ጉዳት ለእኔ ሽልማት ነውን?",
"body": "ኤርምያስ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው መልካም ድርጊቶች ምላሻቸው ክፉ መሆን እንደማይገባው ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ \"ከእነርሱ የሚደርስብኝ ጉዳት ለእነርሱ መልካም የመሆኔ ምላሽ መሆን የለበትም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ ለእኔ ጉድጓድ ቆፈሩ",
"body": "ኤርምያስ ጠላቶቹ እርሱን ለመግደል ማቀዳቸውን እርሱን ለማጥመድ ጉድጓድ እንደቆፈሩ አድርጎ ይናገራል፡፡ በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቁጣህን ከእነርሱ አትመልስ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ቁጣ\" የሚለው ቃል የሚወክለው ያህዌ በእነርሱ ላይ ሊያደርስ ያቀደውን ቅጣት ነው፡፡ ኤርምያስ ያህዌ የእርሱን ጠላቶች አለመቅጣቱን የሚገልጸው ቁጣውን ከእነርሱ እንዳራቀ አድርጎ ነው፡፡ \"ስለዚህ በቁጣህ አትቀጣቸውም/አትገስጻቸውም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]

30
18/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ልጆቻቸውን ለረሃብ አሳልፈህ ስጣቸው",
"body": "\"አሳልፈህ ስጣቸው\" የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር አንድን ሰው በሌላው ሀይል ስር ማድረግ የሚል ትርጉም አለው፡፡ ኤርምያስ ስለ \"ረሃብ/ችጋር\" የሚናገረው በሌላው ሰው ላይ ስልጣን እንዳለው ሰው አድርጎ ነው፡፡ \"ልጆቻቸው በረሃብ እንዲሞቱ አሳልፈህ ስጣቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር እና ሰውኛ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰይፍ ለያዙ እጆች አሳልፈህ ስጣቸው",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጆች\" የሚለው ቃል የሚወክለው ሀይልን ነው፡፡ \"ሰይፍ የያዙ በእነርሱ ላይ ሀይል እንዲኖራቸው አድርግ\" ወይም \"በጦር ሜዳ ይሙቱ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሴቶቻቸው ሀዘንተኞች እና መበለቶች ይሁኑ",
"body": "\"የሴቶቻቸው ባሎች እና ልጆቻቸው ይሙቱ፡፡ \"ሀዘንተኞች\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ልጆቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች ነው፡፡ "
},
{
"title": "ወንዶቻቸው ይገደሉ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -231,6 +231,8 @@
"18-05",
"18-09",
"18-11",
"18-13"
"18-13",
"18-15",
"18-18"
]
}