Fri Mar 06 2020 21:12:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-06 21:12:54 +03:00
parent 1d51810e01
commit cfc76216d7
3 changed files with 68 additions and 13 deletions

View File

@ -1,26 +1,42 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ድርቅ በውሆችዋ ላይ ይሆናል",
"body": "ውሀዎችዋን የሚያጠቃ ድርቅ ይሆናል"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ውሀዎችዋ",
"body": "ይህ የባቢሎንን ሁሉንም የውሃ ምንጭ ሲሆን በተለይ ደግሞ በከተማዋ የሚያቋርጡ ወንዞችን ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የምድረበዳ አራዊት ከተኩላዎች ጋር",
"body": "ይህ ሊያመለክት የሚችለው 1) የዱር እንስሳት እና ጅብን ነው 2) መጥፎ መንፈሶች እና ሰይጣንን ነው"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ተኩላ",
"body": "የዱር ውሻ ተብሎ ሚታወቅ ሲሆን የሚገኘውም በኤዥያ እና አፍሪካ ውስጥ ነው"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሰጎኖችም",
"body": "መብረር የማይችሉ ትላልቅ የአፍሪካ ወፎች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይቀመጡባታል",
"body": "የባቢሎን ከተማን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ከዚያም ወዲያ ለዘላለም አይቀመጥባትም እስከ ልጅ ልጅም ድረስ የሚኖርባት የለም፡፡",
"body": "ይህ ባቢሎን ሙሉ በሙሉ እንደምትጠፋ እና ማንም እንደማይኖርባት አግንኖ ይናገራል፡፡ “ከእንግዲህ ወዲህ ሰዎች አይኖሩባትም”"
},
{
"title": "የሚኖርባትም አይኖርም",
"body": "ማንም አይኖርባትም"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ሰው በዚያ አይቀመጥም የሰውም ልጅ አይኖርባትም",
"body": "በባቢሎን ከተማ ማንም እንደማይኖር እና ለመኖር የማትሆን ከተማ እንደምትሆን አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡ “ማንም በዚያ አይኖርባትም”"
}
]

38
50/41.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ይህ መልዕክት በ ኤርምያስ 6፡22 እና ኤርምያስ 6፡23 ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ እንዴት እንደ ተተረጎመ ተመልከት "
},
{
"title": "እነሆ ህዝብ ከሰሜን ይመጣል",
"body": "እግዚአብሄር ለባቢሎን ህዝቦች ተናገረ፡፡ “የባቢሎን ህዝብ ከሰሜን ይመጣል”"
},
{
"title": "እነሆ ህዝብ",
"body": "ልብ በሉ ምክንያቱም አሁን የምናገረው እውነት እና አስፈላጊ ነውና፡፡"
},
{
"title": "ታላቅ ህዝብና ብዙ ነገስታትም",
"body": "ይህ ሀረግ ፐርዢያን እና ሜድስ ባቢሎንን በ 539 ከክርስቶስ ልደት በፊት ያሸነፉበትን ጊዜ ሲያመለክት “ነገስታትም” የሚለው ደግሞ የጦር ሰራዊትን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ከምድር ዳርቻም ይነሳሉ",
"body": "ይህ እርምጃ መውሰድን ያመለክታል፡፡ "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -606,6 +606,7 @@
"50-29",
"50-31",
"50-33",
"50-35"
"50-35",
"50-38"
]
}