Fri Feb 14 2020 21:02:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-14 21:02:14 +03:00
parent de653f9363
commit cd71b40444
3 changed files with 56 additions and 5 deletions

View File

@ -38,9 +38,5 @@
{
"title": "ሰው የማይኖርባት ምድር",
"body": "“በውስጧ የሚኖርባት ሰው የሌላት ምድር”"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

54
06/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,54 @@
[
{
"title": "ሰው ወይኑን እንደሚቃርም፣ እንደዚሁ እነርሱ ከእስራኤል የቀሩትን ሰዎች ፈጽሞ ይቃርሟቸዋል",
"body": "እግዚብሔር በምድሪቱ የቀሩትን ሰዎች ስለሚያጠቃው ጠላት ሲናገር በወይን አትክልቱ ውስጥ ያለውን ወይን ሌሎች ከሰበሰቡት በኋላ የቀረውን ወይን ጠላት እንደሚቃርም አድርጎ ገልጾታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እስራኤልን ካጠፉ በኋላ፣ በዚያ በሕይወት የሚኖሩትን ሰዎች ለማጥቃት በእርግጠኝነት እንደገና ተመልሰው ይመጣሉ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ በእርግጠኝት",
"body": "እዚህ ላይ “እነርሱ” የሚለው ቃል እስራኤልን ለማጥፋት እግዚአብሔር የሚልከውን ጠላት ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ከወይን ቅርንጫፎቹ ወይን ለመልቀም እጅህን ወደ ቅርንጫፎቹ ደጋግመህ ዘርጋ",
"body": "ሌሎች በወይን አትክልቱ ውስጥ ያለውን ወይን ከሰበሰቡ በኋላ ጠላት በዚያ የቀረውን የወይን ቃርሚያ እንደሚቃርም አድርጎ በማሳየት በእስራኤል የቀሩትን ሰዎች ጠላት እንዲያጠቃቸው እግዚአብሔር ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንደገና መጥታችሁ የቀሩትን የእስራኤል ሰዎች አጥቋቸው” ወይም “የወይን ቃርሚያ ከቅርንጫፎቹ ለመቃረም አስቀድመው ወይን ወደሰበሰቡበት የወይን ቅርንጫፍ ተመልሰው እንደሚሄዱ ሰዎች እንደዚሁ እንደገና መጥታችሁ የቀሩትን ሰዎች አጥቋቸው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይሰሙ ዘንድ ለማን እናገራለሁ? ለማንስ አስጠነቅቃለሁ?",
"body": "እግዚአብሔር ይህን ጥያቄ የተጠቀመው ከጠላቶቻቸው ጥቃት ከተረፉ በኋላም እንኳ ቢሆን ከእስራኤል ሰዎች አንዳቸውም እርሱን እንዳልሰሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- ምናልባት ለሚሰሙ ሰዎች ይናገርና ያስጠነቅቅ ዘንድ አንድም ሰው ለእኔ አልቀረልኝም” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -99,6 +99,7 @@
"05-30",
"06-title",
"06-01",
"06-04"
"06-04",
"06-06"
]
}