From c991773c5d72b7336229354cf52655b4963bee71 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tersitzewde Date: Sun, 16 Feb 2020 21:37:14 +0300 Subject: [PATCH] Sun Feb 16 2020 21:37:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 06/25.txt | 24 ++++++++++++++++++++++-- 06/27.txt | 50 ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ manifest.json | 3 ++- 3 files changed, 74 insertions(+), 3 deletions(-) create mode 100644 06/27.txt diff --git a/06/25.txt b/06/25.txt index bd662d1..48a7b99 100644 --- a/06/25.txt +++ b/06/25.txt @@ -1,6 +1,26 @@ [ { - "title": "", - "body": "" + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ", + "body": "ኤርምያስ ለኢየሩሳሌም ሕዝብ ይናገራል፡፡ አንዳንድ ትርጉሞች እግዚአብሔር ለኢየሩሳሌም ሕዝብ እየተናገረ ነው ብለው ተርጉመውታል፡፡" + }, + { + "title": "የጠላት ሰይፍና ድንጋጤ ከብቧችኋል", + "body": "“የጠላት ሰይፍ” የሚለው ሀረግ ከሰይፎቻቸው ጋር ለማጥቃት የተዘጋጁ ጠላቶችን ይወክላል፡፡ “ድንጋጤ” የሚለው ረቂቅ ስም ሰዎች እንዲፈሩ የሚያደርጉ ነገሮችን ያመለክታል፡፡ ይህ ደግሞ ከቅጽል ጋር ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጠላቶች ከሰይፎቻቸው ጋር በሁሉም ስፍራ ስላሉ እያንዳንዱ ሰው በፍርሃት ይንቀጠቀጣል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ and ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "የሕዝቤ ሴት ልጅ", + "body": "እግዚአብሔር ለሕዝቡ እንደ ሴት ጠርቶ በመናገር ለእነርሱ ያለውን ፍቅር ኤርምያስ ያሳያል፡፡ ይህን ተመሳሳይ ሀረግ በኤርምያስ 4:11 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ “እናንተ ለእኔ እንደ ሴት ልጅ የሆናችሁ ሕዝቤ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ማቅ ልበሺ በአመድም ላይ ተንከባለይ", + "body": "ሕዝብ እነዚህን ነገሮች የሚያደርገው ከመጠን በላይ የሆነ ሃዘን እንደተሰማቸው ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ማቅ በመልበስና በአመድ ላይ በመንከባለል ከመጠን በላይ እንዳዘንሽ አሳዪ” (ምሳሌያዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ለአንድያ ልጅ እንደሚደረግ ልቅሶ፣ መራራ ልቅሶ አልቅሺ", + "body": "ኤርምያስ የሕዝቡን ታላቅ ሃዘን እናት አንድያ ልጇ ሲሞትባት ከሚሰማት ሃዘን ጋር ያነጻጽረዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንድያ ልጅሽ እንደሞተባት እናት ሆነሽ መራራ ልቅሶ አልቅሺ” (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "አጥፊው በድንገት በላያችን ይመጣልና", + "body": "“ምክንያቱም የጠላት ጦር ሰራዊት እኛን ለማጥቃት በድንገት ይመጣልና”" } ] \ No newline at end of file diff --git a/06/27.txt b/06/27.txt new file mode 100644 index 0000000..acfa37d --- /dev/null +++ b/06/27.txt @@ -0,0 +1,50 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 486f830..8e82549 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -106,6 +106,7 @@ "06-13", "06-16", "06-20", - "06-23" + "06-23", + "06-25" ] } \ No newline at end of file