From c116e1810418e810e67a3fd866164b880f6589e0 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tersitzewde Date: Wed, 19 Feb 2020 09:25:27 +0300 Subject: [PATCH] Wed Feb 19 2020 09:25:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 11/21.txt | 28 ++++++++++++++++++++-------- 12/01.txt | 18 ++++++++++++++++++ 12/03.txt | 30 ++++++++++++++++++++++++++++++ manifest.json | 5 ++++- 4 files changed, 72 insertions(+), 9 deletions(-) create mode 100644 12/01.txt create mode 100644 12/03.txt diff --git a/11/21.txt b/11/21.txt index 113a4bc..3822e32 100644 --- a/11/21.txt +++ b/11/21.txt @@ -12,19 +12,31 @@ "body": "“ለእኔ እንዲህ አሉኝ፡፡” ሰዎቹ ለኤርምያስ እየተናገሩ ነው፡፡ " }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "በእጃችን ትሞታለህ", + "body": "እዚህ ላይ ሰዎቹ “እጃችን” የሚለውን ቃል የተጠቀሙት እነርሱ ራሳቸው እርሱን ለመግደል ማቀዳቸውን አጽንዐት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኛ ራሳችን እንገድልሃለን” (ወካይ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል", + "body": "ኤርምያስ ከእግዚአብሔር የመጣውን በጣም አስፈላጊ መልእክት ለማስተዋወቅ ብዙ ጊዜ እነዚህን ቃላት ይጠቀማል፡፡ ይህን በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ተመልከቱ", + "body": "ይህ ቃል እዚህ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው ቀጥሎ የሚናገረውን ንግግር ሰዎች ትኩረት እንዲሰጡት ለማድረግ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አዳምጡ” " }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ኃይለኛ ወጣት ወንዶች", + "body": "እነዚህ በጣም ጠንካራ በሚሆኑበት የሕይወት እድሜ የሚገኙ ናቸው" + }, + { + "title": "በሰይፍ ይሞታሉ", + "body": "እዚህ ላይ “ሰይፍ” ጦርነትን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጦርነት ውስጥ ይሞታሉ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "አንዳቸውም አይተርፉም", + "body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ አንዳቸውንም አልተዋቸውም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በሚቀጡበት ዓመት", + "body": "እዚህ ላይ “ዓመት” የሚለው ቃል ፈሊጥ ሲሆን እግዚአብሔር የወሰነውን የተለየ ጊዜ የሚገልጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ በሚቀጡበት ጊዜ” ወይም “እነርሱ የሚቀጡበት ጊዜ እየመጣ ነው” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)" } ] \ No newline at end of file diff --git a/12/01.txt b/12/01.txt new file mode 100644 index 0000000..ce31777 --- /dev/null +++ b/12/01.txt @@ -0,0 +1,18 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ", + "body": "ኤርምያስ ለእግዚአብሔር እየተናገረ ነው፡፡" + }, + { + "title": "ክፉዎች", + "body": "ይህ ክፉ ሰዎችን ይወክላ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ክፉ ሰዎች” ወይም “ክፉ የሆኑ ሰዎች” (የስም ቅጽል የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "አንተ ተክለሃቸዋል፣ ስርም ሰድደዋል፡፡ ፍሬ ማፍራትንም ቀጥለዋል", + "body": "እዚህ ላይ ኤርምያስ ስለ ክፉ ሰዎች ሲናገር የፍሬ ዛፎች እንደሆኑ አድርጎ ገልጦአቸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንተ እንደተከልሃቸው፣ እንዲለመልሙ እንዳደረግሃቸውና ብዙ ፍሬ እንዲያፈሩ እንዳደረግሃቸው ፍሬ እንደሚሰጥ ዛፍ ናቸው (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በአፋቸው አንተ ቅርብ ነህ፥ ከልባቸው ግን ሩቅ ነህ", + "body": "እዚህ ላይ “አፋቸው” የሚለው ሰው የሚናገረውን ነገር ይወክላል፡፡ “ልባቸው” የሚለው ደግሞ ሰው የሚያስበውንና ስሜቱን ይወክላል፡፡ በተጨማሪ ታማኝ መሆን ለሰው ቅርብ መሆን እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፣ ታማኝ አለመሆን ደግሞ ከሰው በጣም ሩቅ መሆን እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ ስለ አንተ ሁልጊዜ ጥሩ ነገር ይናራሉ ነገር ግን አንተን አይወዱህም ደግሞም አያከብሩህም” (ምትክ ስም እና ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/12/03.txt b/12/03.txt new file mode 100644 index 0000000..62db06f --- /dev/null +++ b/12/03.txt @@ -0,0 +1,30 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ", + "body": "ኤርምያስ ለእግዚአብሔር መናገሩን ቀጥሏል፡፡\t" + }, + { + "title": "ልቤ", + "body": "እዚህ ላይ “ልብ” የሰውን ሃሳብና እውነተኛ ስሜት ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእኔ ሃሳቦች” ወይም “የእኔ የውስጥ ስሜት” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ወደ ዕርድ ቦታ እንደሚወሰዱ በጎች ውሰዳቸው", + "body": "እዚህ ላይ ኤርምያስ ክፉ ሰዎችን ለመቅጣት እንዲዘጋጅ እግዚብሔርን ሲጠይቅ እነርሱ ለመታረድ እንደሚወሰዱ በጎች እንደሆኑ አድርጎ ገልጾአቸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ክፉ ሰዎችን ለመታረድ እንደሚነዱ በጎች ውሰዳቸው” ወይም “ክፉ ሰዎችን ለመቅጣት ተዘጋጅ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "የዕርድ ቀን", + "body": "“እነርሱ የሚጠፉበት ቀን”" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 47c4233..7889522 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -163,6 +163,9 @@ "11-11", "11-14", "11-17", - "11-18" + "11-18", + "11-21", + "12-title", + "12-01" ] } \ No newline at end of file