Wed Mar 04 2020 21:07:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-04 21:07:39 +03:00
parent e86a053e53
commit b9f50f7057
4 changed files with 85 additions and 1 deletions

22
49/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "በቴማንም በሚኖሩ ሰዎች",
"body": "በቴማን ከተማ የሚኖሩ ሰዎችን ያመለክታል"
},
{
"title": "ቴማን",
"body": "ይህ በኤዶም የሚገኝ ክልል ነው"
},
{
"title": "በእውነት የመንጋ ትንንሾች ይጐተታሉ",
"body": "እግዚአብሄር የኤዶም ህዝቦችን እንደሚቀጣ ይናገራል፡፡ ልክ እንደ አንበሳ የበግ መንጋን እነደሚያጠቃ መስሎም ይናገራል፡፡ “ትንንሾችን መንጋ ይጎትታቸዋል ”"
},
{
"title": "የመንጋ ትንንሾች",
"body": "ወጣት እና ደካማ የኤዶም ህዝብን እንደ ትንንሽ የበግ መንጋ አርጎ ይናገራል፡፡ “ደካማ እና ትንንሽ ሰዎችን” "
},
{
"title": "በእውነት ማደሪቸውን ባድማ ያደርግባቸዋል፡፡",
"body": "የኤዶም ምድር ለመንጋው መልካም ማደሪያ እንደሆነች ይናገራል፡፡ “መልካሙን ማደሪያቸውን ባድማ ይሆናል”"
}
]

26
49/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ከመውደቃቸው የተነሳ ምድር ተናወጠች",
"body": "የኤዶም ውድቀትን እነደ መሬት የሚያናውጥ ውድቀት አርጎ ይናገራል፡፡ “ኤዶምን ሊያጠፉ ጠላቶቿ ሲመጡ ድምፁአ ከፍተኛ ነው ይህም የመሬት መናወጥን ያስከትላል”"
},
{
"title": "የጩኸታቸውም ድምፅ በኤርትራ ባሕር ተሰማ።",
"body": "“በኤርትራ ባህር ያሉ ህዝቦች የኤዶምን ድምፅ ይሰማሉ”"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "“እነሆ” የሚለው ቃል ቀጣይ ለሚለው ነገር እንዲያስተውሉ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "እንደ ንስር ወጥቶ ይበራል ክንፉንም በባሶራ ላይ ይዘረጋል",
"body": "ይህ የጠላታቸው ሰራዊት ሲያጠቁ ድንገተኛ እንደሆነ ያሳያል፡፡"
},
{
"title": "በባሶራ",
"body": "የከተማ ስም ነው፡፡ ኤርምያስ 48፡24 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "የኤዶምያስ ኃያላን ልብ ምጥ እንደ ያዛት ሴት ልብ ይሆናል",
"body": "“ልብ” የሚለው ቃል የሰውን ውስጣዊ ስሜት ያሳያል፡፡ ኤርምያስ 48፡41 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “የኤዶም ሀያላን ምጥ እንደያዛት ሴት በፍርሃት ይሞላሉ፡፡”"
}
]

34
49/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -579,6 +579,8 @@
"49-14",
"49-16",
"49-17",
"49-19"
"49-19",
"49-20",
"49-21"
]
}