Thu Feb 27 2020 11:09:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-27 11:09:42 +03:00
parent b591f199bf
commit b72f8ccc86
5 changed files with 86 additions and 5 deletions

View File

@ -22,9 +22,5 @@
{
"title": "የሰዎችን ጥፋት ከእነርሱ በኋላ በሚመጡት ልጆቻቸው ጭን ላይ አፍስስ",
"body": "\"ጥፋት\" የሚለው ቃል ያህዌ ህዝቡን ለመቅጣቱ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፤ ምክንያቱም እነርሱ ክፉ ነገሮችን በማድረግ ጥፋተኞች ናቸው፡፡ የያህዌ ህዝቡን መቅጣት የተገለጸው ፈሳሽ በትልቅ ማጠራቀሚያ የሞላ ፈሳሽን እንዳፈሰሰባቸው ወይም በተቀመጡበት በጭናቸው ላይ ትንንሽ እቃዎችን እንደጣለባቸው ተደርጎ ተገልጽዋል፡፡ \"አንተ ልጆችን በወላጆቻቸው ኃጢአት ምክንያት ትቀጣለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

34
32/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ለእንጉርጉሮው መግቢያ የሚሆነውን ጸሎት ወደ ያህዌ ማቅረቡን ቀጥሏል "
},
{
"title": "ዐይኖችህ ለሰዎች መንገዶች ሁሉ የተከፈቱ ናቸው",
"body": "የተከፈቱ ዐይኖች ሰው ለሚመለከተው ነገር ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት / ነው፡፡ ሰው እንዴት እንደሚኖር የተገለጸው በጎዳና ላይ እንደሚራመድ ተደርጎ ነው፡፡ \"አንተ ሰዎች የሚያደርጉትን ነገር ሁሉ ትመለከታለህ\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ለእያንዳንዱ ሰው ለባህሪው እና ለተግባሩ የሚገባውን መስጠት",
"body": "ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው \"ባህሪይ\" እና \"ተግባር/ድርጊት\" የሚሉት ረቂቅ ስሞች በግስ መልካቸው ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ \"እናም ለእያንዳንዱ ሰው እንደ ስራው መልካምነት ወይም ክፋት ይከፍለዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች እና ጥንድ ትርጉም የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አንተ በግብጽ ምድር ድንቅ እና ምልክቶችን አድርገሃል",
"body": "ይህ እግዚአብሔር በቀድሞው ዘመን ሀይሉን ተጠቅሞ የእስራኤልን ህዝብ ከግብጽ ባርነት ነጻ ያወጣበትን ድርጊት ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ",
"body": "\"እስከዚህ ቀን\""
},
{
"title": "በሰው ልጆች ሁሉ መሃል",
"body": "\"በሰዎች ሁሉ መሃል\""
},
{
"title": "ስምህን ታዋቂ አደረግህ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ስም\" የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ክብር ነው፡፡ \"እራስህን ገናና አደረግህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በብርቱ እጅ፣ በተዘረጋ ክንድ",
"body": "\"በብርቱ እጅ\" የሚለው ለጥንካሬ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ሲሆን፤ \"የተዘረጋ ክንድ\" የሚለው ለክንድ ጥንካሬ ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ ስለዚህም \"በብርቱ እጅ\" የሚለው ሀረግ እና \"የተዘረጋ ክንድ\" የሚሉት ሀረጎች ጥንድ ትርጉም ይሰጣሉ፡፡ \"በታላቁ ጥንካሬህ/ሀይልህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ጥንድ ትርጉም የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]

18
32/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ወደ ያህዌ መጸለዩን ቀጥሏል፡፡ የእንጉርጉሮ ለቅሶውን ማቅረቡን ጨረሰ፡፡ (\"ወየው፣\" ኤርምያስ 32፡17) \"ከዚህ ርስት ወሰዱ\" ከሚሉት ቃላት ጋር \"ነገር ግን እነርሱ አልታዘዙም\" በሚለው ሰቆቃውን ይጀምራል፡፡"
},
{
"title": "ለእነርሱ ሰጠሃቸው",
"body": "\"ለእስራኤል ሰዎች ሰጠህ\""
},
{
"title": "ማር እና ወተት የምታፈስ ምድር",
"body": "\"ማር እና ወተት የሚፈስባት ምድር፡፡\" እግዚአብሔር ምድሪቱ ለተክሎች እና ለእንስሳት መልካም እንደሆነች የተናገረው ከእነዚያ እንሳሳት እና ተክሎች የሚገኘው ወተት እና ማር በምድሪቱ ላይ እንደሚፈስ አድርጎ ነው፡፡ ኤርምያስ 11፡5 ላይ ይህ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ከብት ለማርባት እና ተክል ለማብቀል እጅግ ምቹ የሆነ ምድር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ነገር ግን እነርሱ ድምጽህን አልታዘዙም",
"body": "ድምጹ ተናጋሪው ለሰጠው መልዕክት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"ነገር ግን እነርሱ አንተ የተናገርከውን አልታዘዙም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]

30
32/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ወደ ያህዌ መጸለዩን ቀጥሏል፡፡ "
},
{
"title": "የአፈር ቁልሉ እርሷን ለመያዝ እስከ ከተማይቱ ደርሷል",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -392,6 +392,9 @@
"32-06",
"32-08",
"32-10",
"32-13"
"32-13",
"32-16",
"32-19",
"32-22"
]
}