diff --git a/28/12.txt b/28/12.txt index 51aa271..a36645d 100644 --- a/28/12.txt +++ b/28/12.txt @@ -1,26 +1,18 @@ [ { - "title": "", - "body": "" + "title": "የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ወደ ኤርምያስ መጣ፣ \"ሂድ", + "body": "\"ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር የዋለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ልዩ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ በኤርምያስ 1፡4 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ለኤርምያስ መልዕክት ሰጠው፡፡ እንዲህም አለው፣ ‘ሂድ\" ወይም \"ያህዌ ይህንን መልዕክት ለኤርምያስ ነገረው፡ 'ሂድ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) " }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "አንተ የእንጨቱን ቀንበር ሰብረሃል፣ ነገር ግን እኔ በምትኩ የብረት ቀንበር አደርጋለሁ", + "body": "\"አንተ ደካማውን ቀንበር ሰበርክ ነገር ግን እኔ ይህንን አንተ ልትሰብረው በማትችለው ቀንበር እተካለሁ\"" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል", + "body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡" }, { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" + "title": "ናቡከደነጾርን እንዲያገለግሉት በእነዚህ ሁሉ አገራት አንገት ላይ የብረት ቀንበር አድርጌያለሁ", + "body": "ያህዌ አገራትን የናቡከደነጾር ባሪያዎች እንደሚያደርግ የሚናገረው ከባድ ስራ እንዲሰሩ በበሬዎች ላይ ቀንበር እንደሚጭንባቸው አይነት አድርጎ ነው፡፡ \"እኔ እነዚህን ሁሉ አገራት ባሮች አድርጌያለሁ፣ እናም እነርሱ ናቡከደነጾርን ማገልገል ይኖርባቸዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) " } ] \ No newline at end of file diff --git a/28/15.txt b/28/15.txt new file mode 100644 index 0000000..7000137 --- /dev/null +++ b/28/15.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "እናንተ በያህዌ ላይ አምጻችኋል", + "body": "\"ያህዌ ለምን ስለ ራሱ በስም እንደተናገረ ግልጽ አይደለም፡፡ \"አንተ ሰዎች በእኔ ላይ እንዲያምጹ ገፋፍተሃቸዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በሰባተኛው ወር", + "body": "ይህ በዕብራውያን የወራት አቆጣጠር ሰባተኛው ወር ነው፡፡ ይህ በምዕራባውያን ወራት አቆጣጠር የመስከረም ወር መጨረሻ እና የጥቅምት ወር መጀመሪያ ነው፡፡ (የዕብራውያን ወሮች እና ተከታታይ ቁጥሮች የሚሉትን ይመልከቱ) " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/29/01.txt b/29/01.txt new file mode 100644 index 0000000..d2c04f1 --- /dev/null +++ b/29/01.txt @@ -0,0 +1,42 @@ +[ + { + "title": "ከእየሩሳሌም የወጣ", + "body": "\"ከእየሩሳሌም የታወጀ\"" + }, + { + "title": "የቀሩት ሽማግሌዎች", + "body": "\"አሁንም ገና በህይወት የሚገኜ ሽማግሌዎች\"" + }, + { + "title": "ኢዮአኪን ", + "body": "የዕብራይስጡ ጽሁፍ \"ኢኮንያን\" ይላል፣ ይህ \"ኢዮአኪን\" ለሚለው የተሰጠ አማራጭ ስም ነው፡፡ ብዙ ዘመናዊ ቅጂዎች ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያው ንጉሥ የተጠቀሰበትን \"ኢዮአኪን\" የሚለውን ስም ይጠቀማሉ፡፡" + }, + { + "title": "እቴጌይቱ እናቱ", + "body": "የንጉሡ እናት" + }, + { + "title": "ከፍተኛ መኳንንት/ባለስላጣናት", + "body": "\"ዋና ዋና ባለስልጣናት\"" + }, + { + "title": "በኤልዓሣ እጅ", + "body": "ኤርምያስ የመጽሐፍ ጥቅልሉን ወደ ባቢሎን እንዲወስድ ለኤልዓሣ ሰጠው፡፡ አንባቢው ምናልባት ኤልዓሣ በመንገድ ሲጓዝ የጥቅልሉን መጽሐፍ ደህንነት ለመጠበቅ ሲል በመያዣ እንደጠበቀው ሊረዳ ይችላል፡፡ (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ኤልዓሣ…ሳፋን…ገማርያ…ኬልቅያስ", + "body": "እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 81fe9e7..bcb2d5d 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -337,6 +337,9 @@ "28-03", "28-05", "28-08", - "28-10" + "28-10", + "28-12", + "28-15", + "29-title" ] } \ No newline at end of file