Tue Feb 25 2020 11:15:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 11:15:17 +03:00
parent 61b7fc4df4
commit a9ae6c3a7b
4 changed files with 81 additions and 19 deletions

View File

@ -20,23 +20,7 @@
"body": "እዚህ ስፍራ \"ምላሶች\" የሚለው የመናገርን ችሎታ የሚገልጽ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በሀሰት የሚያልሙ",
"body": "\"ከእግዚአብሔር ዘንድ ህልም አለን የሚሉ፣ ነገር ግን ከእግዚአብህር ዘንድ ያልሆኑ ናቸው\""
}
]

38
23/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ያህዌ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን እና በኤርምያስ 23፡40 ላይ የሚጨርሰውን መልዕክቱን ማድረሱን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ከቁጥር 33-40 ድረስ \"ሸክም\" የሚለውን ቃል በመደጋገም የሚደረግ አገላለጽ አለ፡፡ አንዳንዴ \"መልዕክተኛ\" ማለት ሲሆን በሌላ ጊዜ \"ለመሸከም ከባድ የሆነ ሸክም\" ማለት ይሆናል፡፡ ከተቻለ ይህ የቃላት ድግግም አገላለጽ እንዳለ ሊጠበቅ ይገባዋል፡፡ "
},
{
"title": "አንተን እጠይቅሃለሁ… አንተ እንዲህ ትላለህ",
"body": "በእነዚህ ሁለት ሁኔታዎች \"አንተ\" የሚሉት ነጠላ ቁጥር ሲሆኑ ኤርምያስን ያመለክታሉ፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የያህዌ ሸክም ምንድን ነው?",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ሸክም\" ማለት ከያህዌ ዘንድ የሆነ መልዕክት ወይም ትንቢት ማለት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ሸክሙ እናንተ ናችሁ… እናንተን አስወግዳለሁ",
"body": "እነዚህ \"እናንተ\" የሚሉት ሁለት ሁኔታዎች ብዙ ቁጥር ሲሆኑ የሚያመለክቱት ሀሰተኛ ነቢያትን እና ካህናትን ነው፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሸክሙ እናንተ ናችሁ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ሸክም\" ማለት ከባድ ሸክም ነው፡፡ ይህ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ እነርሱ ያህዌን ያስቆጣሉ እርሱም ከእንግዲህ ከእነርሱ ጋር መሆን አይፈቅድም ማለት ነው፡፡ \"እኔ እናንተን በመሸከም ያደከማችሁኝ ሸክሞች ናችሁ\" በሚለው ወስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ ሸክም ነው",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ሸክም\" ከያህዌ ዘንድ የሆነ መልዕክት ወይም ትንቢት ነው፡፡"
},
{
"title": "የእርሱ ቤት/ቤቱ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ቤት\" በውስጡ ለሚኖሩ ቤተሰቦች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"የእርሱ ቤተሰብ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

38
23/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ያህዌ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን እና በኤርምያስ 23፡40 ላይ የሚጨርሰውን መልዕክቱን ማድረሱን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ከቁጥር 33-40 ድረስ \"ሸክም\" የሚለውን ቃል በመደጋገም የሚደረግ አገላለጽ አለ፡፡ አንዳንዴ \"መልዕክተኛ\" ማለት ሲሆን በሌላ ጊዜ \"ለመሸከም ከባድ የሆነ ሸክም\" ማለት ይሆናል፡፡ ከተቻለ ይህ የቃላት ድግግም አገላለጽ እንዳለ ሊጠበቅ ይገባዋል፡፡ "
},
{
"title": "እናነተ እንዲህ ማለታችሁን ትቀጥላላችሁ… ‘ያህዌ የተናገረው ምንድን ነው?'",
"body": "ይህን ዐረፍተ ነገር መመዝገብ አስፈላጊ ይሆናል፡፡ \"እያንዳንዱ ሰው ወዳጁን እና ወንድሙን ‘ያህዌ ምን ምላሽ ሰጠ?' ደግሞም ‘ያህዌ ምን ትዕዛዝ ሰጠ/ምን አለ?'\" ብሎ መጠየቁን ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "ነገር ግን ከእንግዲህ በኋላ ‘ስለ ያህዌ ሸክም መናገር አይኖርባችሁም፣ ምክንያቱም ሸክሙ የእያንዳንዱ ሰው ቃል የራሱ ሸክም ነው፣ እናም",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ሁለቱም \"የሸክም\" ሁኔታዎች ትርጉማቸው \"መልዕክት\" ማለት ነው፡፡ \"ከእንግዲህ ህልማችሁን ‘የያህዌ ሸክም' ብላችሁ መጥራት የለባችሁም ምክንያቱም እነዚያ የእያንዳንዱ ሰው የራሱ ቃሎች ብቻ ናቸው፣ እናም\" ወይም 2) የመጀመሪያው ‘ሸክም' የሚለው ትርጉም \"መልዕክት\" ማለት ሲሆን የሁለተኛው ትርጉም \"ከባድ ሸክም\" ማለት ነው፡፡ \"ከእንግዲህ ‘ስለ ያህዌ መልዕክት' መናገር የለባችሁም ምክንያቱም እያንዳንዳችሁ የምትናገሯቸው ቃላት በዚህ መንገድ ‘ከባድ ሸክም' የሆኑ ናቸው፡፡\" "
},
{
"title": "እናንተ የአምላካችንን ቃሎች… ገልብጣችኋል",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -286,6 +286,8 @@
"23-21",
"23-23",
"23-25",
"23-28"
"23-28",
"23-31",
"23-33"
]
}