From a94e8fffae2328340b0eef124d19e854d739575f Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tersitzewde Date: Mon, 9 Mar 2020 12:32:17 +0300 Subject: [PATCH] Mon Mar 09 2020 12:32:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/23.txt | 14 +++++++------- manifest.json | 1 - 2 files changed, 7 insertions(+), 8 deletions(-) diff --git a/02/23.txt b/02/23.txt index 46958bb..aabeb7c 100644 --- a/02/23.txt +++ b/02/23.txt @@ -25,18 +25,18 @@ }, { "title": "ከምኞትዋ የሚመልሳት ማን ነው? ", - "body": "" + "body": "ይህ ጥያቄ ጥቅም ላይ የዋለው ሴት የሜዳ አህያ ከወንድ የሜዳ አህያ ጋር ወሲብ ለመፈጸም ስትፈልግ ሊቆጣጠራት የሚችል ማንም እንደሌለ አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወሲብ መፈጸም ስትፈልግ ማንም ወደኋላ ሊመልሳት አይችልም፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "እግርሽን ባዶ ከመሆን ጕሮሮሽንም ከውኃ ጥም ከልክዪ!", + "body": "እግዚአብሔር እስራኤል ሌሎች አማልክትን ለማምለክ ስለመፈለጋቸው ሲናገር እነዚህን አማልክት ለመፈለግ በምድረ በዳ ይሮጡ እንደነበር አድርጎ ገልጿቸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነዚህን ሐሰተኛ አማልክት ለመፈለግ እዚህና እዚያ መሮጥሽን እንድታቆሚ ነግሬሻለሁ፣ ምክንያቱም ይህ ሁሉ ድርጊትሽ ውጤቱ ጫማሽ እንዲያልቅና በጣም እንድትጠሚ የሚያደርግ ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ተስፋ የለውም", + "body": "“ራሳችንን በመከልከል ምንም ዓይነት ተስፋ የለም፡፡” ይህ ሌሎች አማልክትን ከመከተል ራሳቸውን ማስቆም እንደማይችሉ የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ራሳችንን ፈጽሞ ማስቆም አንችልም” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "አይሆንም፣ እንግዶችን ወድጄአለሁና፥ እከተላቸዋለሁም", + "body": "እዚህ ላይ “እንግዶች” የሚለው ባዕዳን አማልክትን የሚወክል ነው፣ እና “እከተላቸዋለሁ” የሚለው እነርሱን ማምለክ የሚወክል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ባዕዳን አማልክትን መከተልና እነርሱን ማምለክ አለብን!” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)" } ] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 21b2a15..2ef2fea 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -62,7 +62,6 @@ "02-35", "03-title", "03-01", - "03-03", "03-06", "03-08", "03-11",