Tue Feb 25 2020 11:27:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 11:27:17 +03:00
parent 19c7d00e13
commit 9efd5e0a56
5 changed files with 74 additions and 21 deletions

View File

@ -22,25 +22,5 @@
{
"title": "የእርሱ ድርጊቶች እና የእጆቻቸው ስራዎች",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ \"የእጆቻቸው ስራ\" የሚለው ፈሊጥ \"እጆች\" ከሚለው ቃል ጋር ሰውየውን የሚወክል ሴኔቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ በመሆን የሚያመለክተው የአንድን ሰው ድርጊቶች ነው፡፡ \"እነርሱ ያደረጓቸው ነገሮች በሙሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና ፈሊጣዊ አነጋገር እንዲሁም ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

18
25/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ይህንን የቁጣ ወይን ጠጅ ጽዋ ውሰዱ",
"body": "ያህዌ እጅግ ከፍ ያለውን ቁጣውን የገለጸው በወይን እንደተሞላ ጽዋ አድርጎ ነው፡፡ \"ቁጣዬን የሚወክውን ይህን የወይን ጽዋ ውሰዱ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አገራቱ ሁሉ … እንዲጠጡት አድርጉ",
"body": "\"አገራት\" የሚለው ቃል የሚወክለው የአገራቱን ሰዎች ነው፡፡ ያህዌ ህዝቡ ቁጣው እንደሚደርስበት የገለጸው በዋንጫው ውስጥ ያለውን ወይን እንደሚጠጡ አድርጎ ነው፡፡ \"የአገራቱ ሰዎች ሁሉ … ወይኑን እንዲጠጡ አድርጉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይጠጣሉ ከዚያም ይንገዳገዳሉ በብስጭት ይጮሃሉ",
"body": "ያህዌ ህዝቡ ስለ ቁጣው መፍራቱን የገለጸው ህዝቡ የጽዋውን ወይን ጠጥቶ እንደ ሰከረ አድርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በመካከላቸው ከምልከው ሰይፍ አስቀድሞ ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ሰይፍ\" የሚለው ቃል የሚወክለው ጦርነትን ነው፡፡ \"በመሃላቸው እንዲደርስ ከምፈቅደው ጦርነቶቹ የተነሳ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

22
25/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "ይህ ምንባብ የያህዌን እጀግ ከፍ ያለ ቁጣ፣ የአገራቱ ህዝቦች ከጽዋው እንደ ጠጡ አድርጎ በዘይቤ መግለጹን ይቀጥላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ መላው አገራት … ከዚያ እንዲጠጡ አድርጌያለሁ",
"body": "\"አገራት\" የሚለው ቃል የሚወክለው የአገራቱን ህዝቦች ነው፡፡ \"እኔ የሁሉም አገር ሰዎች … ከጽዋው ወይኑን እንዲጠጡ አድርጌያለሁ\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አስፈሪ የሆነ ነገር",
"body": "\"አስፈሪ\" የሚለው ቅጽል በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ሰዎችን የሚያስፈራ ነገር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ "
},
{
"title": "ለጥናቻ እና እርግማ የሚዳርግ ነገር",
"body": "\"ጥላቻ\" የሚለው ቃል የሚገልጸው ጠንካራ ነቀፌታን/ተቀባይነት ማጣትን የሚያመለክት ድምጽን ነው፡፡ \"ጥላቻ\" እና \"እርግማን\" የሚሉት ሁለቱም በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ \"ሰዎች የሚጠሉት እና የሚረግሙት ነገር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ "
},
{
"title": "እነርሱ በዚህ በዛሬው ቀን እየሆኑ ናቸው",
"body": "ለዚህ ሀረግ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) የኤርምያስ መጽሐፍ የተጻፈበትን ጊዜ እና ኤርምያስ ይህንን ትንቢት ከተናገረ በኋላ ያለውን ጥቂት ጊዜ ይመልከቱ፡፡ ወይም 2) ይህ ማለት ኤርምያስ እዚህ ስፍራ የተነበያቸው ነገሮች መሆን ጀምረዋል፡፡"
}
]

30
25/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "ይህ ምንባብ የያህዌን እጀግ ከፍ ያለ ቁጣ፣ የአገራቱ ህዝቦች ከጽዋው እንዲጠጡ እንዳደረጋቸው በዘይቤ መግለጹን ይቀጥላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እንደዚሁም ደግሞ ሌሎችም አገራት ሊጠጡት ይገባል",
"body": "\"አገራት\" የሚለው ቃል የሚወክለው የአገራቱን ህዝቦች ነው፡፡ \"ከሌላ አገር የሆኑ ሰዎችም ደግሞ ከጽዋው ወይን መጠጣት ይኖርባቸዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የተደባለቀ ቅርስ ያላቸው ህዝቦች ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) አባቶቻቸው ከተለያየ የህዝብ ወገን የሆኑ ሰዎች፡፡ ወይም 2) በግብጽ የሚኖሩ የባእድ አገር ሰዎች፡፡ "
},
{
"title": "ዖጽ",
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -300,6 +300,9 @@
"25-03",
"25-05",
"25-07",
"25-10"
"25-10",
"25-12",
"25-15",
"25-17"
]
}