Fri Feb 21 2020 12:00:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-21 12:00:15 +03:00
parent 121ac5b6ff
commit 9c05c72077
5 changed files with 60 additions and 7 deletions

View File

@ -28,11 +28,7 @@
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"ያህዌ በእነርሱ ላይ ታላቅ ሀፍረት ያመጣባቸዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይህ ፈጽሞ የማይረሳ ይሆናል",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"ሰዎች ይህንን ፈጽሞ አይረሱም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

6
20/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ልባቸውንና ሀሳባቸውን ተመልከት",
"body": "\"ሃሳብ/አእምሮ\" የሚለው ቃል አንድ ሰው የሚያስበውን እና ውሳኔውን የሚገልጽ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"ልብ\" የሚለው ቃል ደግሞ አንድ ሰው የሚሰማውን እና መሻቱን የሚገልጽ ሜቶኖሚ ነው፡፡ \"የእያንዳንዱን ሰው ሃሳብ እና ስሜት ታውቃለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]

14
20/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ከያህዌ ጋር መነጋገርን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "የተወለድኩበት ቀን የተረገመ ይሁን",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"የተወለድኩበትን ቀን ይርገሙት\" ወይም \"ሰዎች እኔ የተወለድኩበትን ቀን ይርገሙት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለአባቴ የነገረው ሰው የተረገመ ይሁን",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"ለአባቴ የነገረውን ሰው እርገሙት\" ወይም \"ሰዎች ለአባቴ የነገረውን ሰው ይርገሙት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

34
20/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ያ ሰው",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ለኤርምያስ አባት የኤርምያስን መወለድ የነገረውን ሰው ነው"
},
{
"title": "ያህዌ የጣላቸው ከተሞች",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ሰዶምን እና ገሞራን ነው፡፡"
},
{
"title": "እርሱ ርህራሄ የለውም",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እርሱ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ያህዌን ነው፡፡"
},
{
"title": "እርሱ የለቅሶ ድምጽ ይስማ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እርሱ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው \"ያንን ሰው\" ነው፡፡"
},
{
"title": "እናቴን መቃብሬ አላደረግክም",
"body": "ኤርምያስ ገና እናቱ አርጋዛው ሳለች ቢሞት ይሻለው እንደነበረ የተናገረው የእናቱን ማህጸን እንደ መቃብሩ በማድረግ ነበር፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለዘለዓለም ከማህጸን ባልወጣሁ",
"body": "ኤርምያስ ነብሰጡር እናቱ ለዘለዓለም ሳትወልደኝ እንዳረገዘችኝ በኖረች ብሎ ይናገራል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መከራ እና ጭንቀት…ሀፍረት ለማየት ለምን ከማህጸን ወጣሁ?",
"body": "ኤርምያስ ይህንን ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የተጠቀመው ለመወለድ ምንም መልካም ምክንያት እንዳልነበረ ለማማረር ነው፡፡ ይህ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"መከራ እና ጭንቀት… እንዲሁም ሀፍረት ለማየት ካልሆነ በስተቀር እኔ የምወለድበት ምንም መልካም ምክንያት አልነበረም፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መከራ እና ጭንቀት ለማየት",
"body": "\"መከራ\" እና \"ጭንቅ\" የሚሉት ቃላት በመሰሩ ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው የአበሳውን መጠን እና ጥልቀት ያጎላሉ፡፡ \"ብዙ መከራ ለመቀበል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

View File

@ -246,6 +246,9 @@
"20-01",
"20-03",
"20-05",
"20-07"
"20-07",
"20-10",
"20-12",
"20-14"
]
}