Wed Feb 19 2020 09:45:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-19 09:45:27 +03:00
parent ca7c31073a
commit 930c40ea6f
1 changed files with 30 additions and 0 deletions

30
13/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ትዕቢት",
"body": "አንድ ሰው ከእውነታው ውጭ በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ስለራሱ ማሰብ "
},
{
"title": "እርሱ ጨለማ ያመጣል",
"body": "“እርሱ ጨለማ እንዲመጣ ያደርጋል፡፡” እዚህ ላይ ችግርና ተስፋ መቁረጥ “ጨለማ” እንደሆኑ ተደርገው ተነግረዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ ጨለማና ተስፋ መቁረጥ ያመጣል” ወይም “ትልቅ መከራ እንዲመጣ ያደርጋል” "
},
{
"title": "እርሱ እግራችሁ እንዲሰናከል ከማድረጉ በፊት",
"body": "እዚህ ላይ ሰው እየተራመደ እንደሆነ አጽንዖት ለመስጠት “በእግሩ” ተገልጾአል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንድትራመድና ስትራመድ ተሰናክለህ እንድትወድቅ ከማድረጉ በፊት” (ወካይ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ብርሃን ድንግዝግዝ ሲል",
"body": "ማለዳ ወይም ምሽት በከፊል ጨለማ ሲሆን፣ ጸሐይ መውጣት ስትጀምር ወይም ጸሐይ መግባት ስትጀምር"
},
{
"title": "ብርሃንን ተስፋ ታደርጋላችሁ፣ ነገር ግን እርሱ ስፍራውን ወደ ድቅድቅ ጨለማ ይለውጠዋል፤ ድቅድቅ ደመናም ያደርገዋል ",
"body": "ይህ መልካምነትንና በረከትን እንደ “ብርሃን” መከራና ተስፋ መቁረጥን ደግሞ እንደ “ጨለማ” ይገልጸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እናንተ ብርሃንና በረከት ተስፋ ታደርጋላችሁ፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ጨለማንና ታላቅ ተስፋ መቁረጥ ይሰጣችኋል፣ በድቅድቅ ደመናም እንደተከበባችሁ ይሰማችኋል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእግዚአብሔርም መንጋ ተማርኮአልና",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]