diff --git a/14/17.txt b/14/17.txt index 40e6ef3..764c114 100644 --- a/14/17.txt +++ b/14/17.txt @@ -13,26 +13,18 @@ }, { "title": "በሰይፍ የሞቱ", - "body": "" + "body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ በተጨማሪ “ሰይፍ” እዚህ ላይ ጦርነትን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በሰይፍ የሞቱ ሰዎች” ወይም “በጦርነት የሞቱ ሰዎች” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "በረሃብ ምክንያት የመጡ በሽታዎች አሉ", + "body": "እዚህ ላይ “በሽታዎች” የሚለው በረሃብ ከመሰቃየታቸው የተነሳ እነዚህ በሽታዎች ያሉባቸውን ሰዎች ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከረሃብ የተነሳ የታመሙ ሰዎች አሉ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ይቅበዘበዛሉ", + "body": "ያለ ዓላማ ወዲህና ወዲያ መንቀሳቀስ" }, { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" + "title": "አያውቁም", + "body": "እነርሱ ምን እንደማያውቁ መግለጹ ሊጠቅም ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ምን እንደሚሰሩ አያውቁም” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)" } ] \ No newline at end of file diff --git a/14/19.txt b/14/19.txt new file mode 100644 index 0000000..a153bf9 --- /dev/null +++ b/14/19.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "የፈውስ ጊዜ", + "body": "ግልጽ የሆነው መረጃ ሊቀርብ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የፈውስ ጊዜን ተስፋ አደረግን” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "እግዚአብሔር ሆይ፥ በአንተ ላይ ኃጢአትን ሠርተናልና ክፋታችንንና የአባቶቻችንን በደል እናውቃለን ", + "body": "“እግዚአብሔር ሆይ፣ እኛ የሰራነውን ኃጢአትና የአባቶቻችንን በደል እናውቃለን”" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/14/21.txt b/14/21.txt new file mode 100644 index 0000000..ab51dc9 --- /dev/null +++ b/14/21.txt @@ -0,0 +1,18 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ", + "body": "ኤርምያስ ወደ እግዚአብሔር መጸለዩን ቀጥሏል፡፡" + }, + { + "title": "ስለ ስምህ ብለህ", + "body": "እዚህ ላይ የእግዚአብሔር “ስም” መልካም ማንነቱን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለ መልካም ማንነትህ ብለህ” ወይም “ማንኛውም ሰው አንተ በጣም ታላቅና ቃል ኪዳንህን የምትጠብቅ እንደሆንህ ማየት ይችል ዘንድ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "የክብርህ ዙፋን", + "body": "የእግዚአብሔር “ዙፋን” በጽዮን ማለትም በኢየሩሳሌም ተወክሏል፡፡ በተጨማሪ የእርሱ “ዙፋን” እርሱ እንደ ንጉስ የሚገዛበትን ስፍራ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የአንተ የክብር ዙፋን የሚገኝባትን ጽዮንን ታዋርዳታለህን” ወይም “አንተ እንደ ንጉስ ተቀምጠህ የምትገዛባትን ጽዮንን አታዋርዳት” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ሰማያት በራሳቸው ዝናብ ማፍሰስ ይችላሉን", + "body": "“ሰማያት ዝናብ መቼ ማፍሰስ እንዳለባቸው በራሳቸው መወሰን ይችላሉን?” " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index d2476db..acec161 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -190,6 +190,9 @@ "14-07", "14-10", "14-13", - "14-15" + "14-15", + "14-17", + "14-19", + "14-21" ] } \ No newline at end of file