diff --git a/46/23.txt b/46/23.txt index ae5a1bf..c0801a1 100644 --- a/46/23.txt +++ b/46/23.txt @@ -16,19 +16,11 @@ "body": "“ማንም ሊቆጥራቸው አይችልም”" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "የግብፅ ልጅ ታፍራለች", + "body": "የግብፅ ህዝቦች አንደ የግብፅ ልጆች አድርጎ ይናገራል፡፡ “የጠላት ሰራዊት የግብፅ ህዝብን ያዋርዳል፡፡”" }, { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" + "title": "በሰሜን ሕዝብ እጅ አልፋ ትሰጣለች።", + "body": "“እጅ” የሚለው ሀይል ወይም ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “እኔ እግዚአብሄር ከሰሜን ያሉ ህዝቦች ግብፅን እንዲያሸንፉ አዛለሁ፡፡”" } ] \ No newline at end of file diff --git a/46/25.txt b/46/25.txt new file mode 100644 index 0000000..a8f8f46 --- /dev/null +++ b/46/25.txt @@ -0,0 +1,22 @@ +[ + { + "title": "የቴብስ አምላክ የሆነውን አሞንን", + "body": "“አሞን” የግብፃውያን ጣኦት ንጉስ ነው፡፡ “ቴብስ” ከግብፅ በስተሰሜን የምትገኝ ከተማ ስትሆን ቴብስ የሚለው በቴብስ የሚገኙ ህዝቦችን ነው፡፡ “አሞን የቴብስ ጣኦት” ወይም “የቴብስ ህዝብ ጣኦት አሞን”" + }, + { + "title": "ግብፅንም አማልክተዋንና ነገስታቶችዋንም", + "body": "ግብፅ የሚለው ህዝቡን ያመለክታል፡፡ “የግብፅ ህዝብ እና አማልክቶቻቸው”" + }, + { + "title": "ነፍሳቸውንም በሚፈልጉ ሰዎች እጅ…አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ", + "body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሀይል ወይም ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “ነፍሳቸውንም በሚፈልጉ” ሲል ሰውን መግደል መፈለግ ማለት ነው፡፡ “እናንተን መግደል ለሚፈልጉ አሳልፌ እሰጣችሁአለሁ፡፡”" + }, + { + "title": "በባቢሎን ንጉስ በናቡከደነፆር እጅ በባሪያዎቹም", + "body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሀይል ወይም ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “ናቡከደነፆር… ባሪያዎቹም” የሚለው “ነፍሳቸውን የሚፈልጉ” ያመለክታል፡፡ “የባቢሎን ንጉስ ናቡከደነፆር እና ባሪዎቹ ግብፃውያንን እንዲያሸንፉ አስልፌ እሰጣቸዋለሁ”" + }, + { + "title": "ከዚያም በኋላ አንደ ቀድሞው ዘመን የሰው መኖሪያ ትሆናለች", + "body": "“ከዚህም በኋላ ሰዎች በግብፅ ከተማ መኖር ይጀምራሉ”" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/46/27.txt b/46/27.txt new file mode 100644 index 0000000..e539d70 --- /dev/null +++ b/46/27.txt @@ -0,0 +1,18 @@ +[ + { + "title": "ነገር ግን አንተ ባሪያዬ ያዕቆብ ሆይ፥ አትፍራ፥ አንተም እስራኤል ሆይ፥ አትደንግጥ", + "body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ ሀሳብ ሲኖራቸው “ያዕቆብ” እና “እስራኤል” የሚያመለክቱት የእስራኤል ህዝብን ነው፡፡ እግዚአብሄር ህዝቡ መፍራት እንደሌለባቸው አግንኖ ይናገራል፡፡ “የእስራኤል ህዝብ ሆይ ባሪያዎቼ አትፍሩ”" + }, + { + "title": "ከተማረከባት ምድር", + "body": "የተማረኩበት ምድር" + }, + { + "title": "አህዛብን ሁሉ ፈፅሜ አጠፋለሁ", + "body": "“ሙሉ በሙሉ ከተማዎችን ሁሉ አጠፋለሁ”" + }, + { + "title": "ያለ ቅጣትም አልተውህም ", + "body": "“ቀጣትን እቀጣሃለሁ”" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/47/01.txt b/47/01.txt new file mode 100644 index 0000000..d23dcce --- /dev/null +++ b/47/01.txt @@ -0,0 +1,14 @@ +[ + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 17491ee..4b8a22a 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -540,6 +540,10 @@ "46-13", "46-15", "46-18", - "46-20" + "46-20", + "46-23", + "46-25", + "46-27", + "47-title" ] } \ No newline at end of file