Fri Feb 21 2020 11:24:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-21 11:24:15 +03:00
parent 720902a554
commit 76f5e75728
3 changed files with 53 additions and 14 deletions

View File

@ -1,30 +1,38 @@
[
{
"title": "የቤተ መቅደሳችን ስፍራ የክብር ዙፋን ነው",
"body": ""
"body": "ኤርምያስ ቤተ መቅደሱ \"የክብር ዙፋን\" እንደሆነ አድርጎ ይገልጻል፤ ምክንያቱም ያህዌ የሚኖረው እና የሚገዛው በዚያ ስለሆነ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የቤተ መቅደሳችን ስፍራ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው በእየሩሳሌም የጽዮንን ተራራ ነው"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አንተን የተዉ/ቸል ያሉ ሁሉ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"አንተ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ያህዌን ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በምድሪቱ የሚኖሩ ከአንተ ፊታቸውን የመለሱ ሁሉ በምድር ይጻፋሉ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"ከአንተ ፊታቸውን ያዞሩትን ሁሉ በአፈር ላይ ትጽፋቸዋለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በምድር ይጻፋሉ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ አንድ ሰው ስሙን በአፈር ላይ ቢጽፍ እነዚያ ስሞች በፍጥነት እንደሚጠፉ ሁሉ ያህዌ እንዚህ ሰዎች ሞተው እንደሚረሱ የገለጸበት ዘይቤ ነው፡፡ \"አንድ ሰው በአፈር ላይ እንደ ጻፋቸው ስሞች ይጠፋሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ወይም 2) \"ምድር\" የሚለው ቃል ሙታን ለሚገኙበት ስፍራ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ ሀረጉ ያህዌ አንድ ሰው ሙታንን በመዝገብ እንደጻፈ አድርጎ የተናገረበት ዘይቤያዊ አነጋገር ነው፡፡ \"በሙታን ስፍራ ያሉትን ይገናኛሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ያህዌ፣ የህይወት ውሃ ምንጭ",
"body": "ኤርምያስ ያህዌ የህይወት መገኛ መሆኑን የሚገልጸው የህይወት ውሃ መንጭ እንደሆነ አድርጎ ነው፡፡ \"ያህዌ፣ እንደ ህይወት ውሃ ምንጭ የሆነ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የህይወት ውሃ ምንጭ",
"body": "ኤርምያስ ንጹህ እና ወራጅ ውሃን የህይወት ውሃ እንደሆነ አድርጎ ይናገራል፡፡ \"ንጹህ ወራጅ የውሃ ምንጭ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ እፈወሳሉ… እኔ እድናለሁ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"አንተ በእርግጥ ትፈውሰኛለህ… አንተ በእርግጥ ታድነኛለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራተጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አንተ የውዳሴዬ ዝማሬ ነህ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) \"እኔ የማወድስህ አንተ ነህ\" ወይም 2) \"በውዳሴ ለመዘመሬ ምክንያቱ አንተ ነህ\" "
}
]

30
17/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ተመልከት",
"body": "\"እይ\" ወይም \"አድምጥ\" ወይም \"ልነግርህ ለተዘጋጀሁት ትኩረት ስጥ\""
},
{
"title": "እነርሱ እኔን እንዲህ ይሉኛል",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -218,6 +218,7 @@
"17-03",
"17-05",
"17-07",
"17-09"
"17-09",
"17-12"
]
}