Fri Feb 21 2020 14:40:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-21 14:40:54 +03:00
parent a269d7f937
commit 6d3d2f6c52
3 changed files with 76 additions and 9 deletions

View File

@ -4,19 +4,51 @@
"body": "\"የይሁዳ ንጉሥ ቤተ መንግሥት፡፡\" \"ቤት\" የሚለው ቃል የተለያዩ ሰፊ ትርጉሞች ሊኖሩት ይችላል፡፡ በዚህ ሁኔታ ይህ የሚያመለክተው ንጉሡ የሚኖርበትን ንጉሣዊ ቤተመንግስት ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይህን ቃል ተናገረ/አወጀ",
"body": "\"ይህን መልዕክት አወጀ\""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የያህዌን ቃል ስሙ",
"body": "\"ለያህዌ ቃል ትኩረት ስጡ\""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በዳዊት ዙፋን የተቀመጥህ አንተ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው የይሁዳን ንጉሥ ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በዳዊት ዙፋን ላይ የተቀመጥህ",
"body": "\"ዙፋን\" የሚለው ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ የሚያመለክተው ዳዊት እንደነበረው እንደ ንጉሥ ያለን ስልጣን ነው፡፡ \"ከአንተ በፊት እንደነበረው እንደ ንጉሥ ዳዊት አስተዳድር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በእነዚህ በሮች የሚገቡ የአንተ ሰዎች",
"body": "እነዚህ በሮች የሚለው የንጉሡ ቤተ መንግስት በሮችን ነው፡፡ \"ወደ ንጉሡ የሚመጡ የአንተ ሰዎች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ህትህን እን ጽድቅን አድርጉ",
"body": "\"ፍትህ\" እና \"ጽድቅ\" የሚሉት ረቂቅ ስሞች እንደ ድርጊቶች ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ \"ፍትሃዊ እን ትክክለኛ ድርጊት ፈጽሙ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማንም የተዘረፈውን ከጨቋኝ እጅ አድኑት",
"body": "\"የተጠቃውን ከጨቋኞች እጅ አድኑ\""
},
{
"title": "የጨቋኝ እጅ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚገልጸው ሀይልን ወይም መቆጣጠርን ነው፡፡ \"የጨቋኙ ሀይል\" ወይም \"እርሱን ሊጎዳው የሚችል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አትበድሉ",
"body": "\"በክፉ መንገድ አታድርጉ\""
},
{
"title": "የሙት ልጅ",
"body": "ወላጅ የሌለው ልጅ"
},
{
"title": "ንጹህ ደም… አታፍስሱ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ደም…ማፍሰስ\" የተያያዘው ከግድያ ጋር ነው፣ \"ደም\" የሚያመለክተው የተገደሉ የሰዎችን ነው፡፡ \"ንጹሃን ሰዎችን… አትግደሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር እና ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዚህ ስፍራ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) እየሩሳሌም ወይም 2) መላው የይሁዳ አገር፡፡ ይህ ሰዎችን በሌላ ስፍራዎች መግደል መልካም ነው የሚል ትርጉም አይሰጥም፡፡"
}
]

34
22/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡ ነገሥታት",
"body": "\"ዙፋን\" የሚለው ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ የሚያመለክተው ዳዊት የነበረውን አይነት ንጉሣዊ ስልጣን ነው፡፡ \"በፊታቸው እንደ ዳዊት የሚመሩ ነገሥታት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የዚህ ቤት በሮች",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -258,6 +258,7 @@
"21-08",
"21-11",
"21-13",
"22-title"
"22-title",
"22-01"
]
}