diff --git a/32/41.txt b/32/41.txt new file mode 100644 index 0000000..8888f4e --- /dev/null +++ b/32/41.txt @@ -0,0 +1,22 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡", + "body": "ያህዌ መናገሩን ቀጥሏል፡፡" + }, + { + "title": "ለእነርሱ መልካም ማድረግ", + "body": "እዚህ ስፍራ \"እነርሱ\" የሚለው የሚያመለክተው እስራኤላውያንን ነው፡፡" + }, + { + "title": "እኔ እነርሱን በዚህች ምድር በታማኝነት እተክላቸዋለሁ", + "body": "ያህዌ የእርሱ ህዝብ ህይወት በአትክልት ስፍራ እንደተከለው ተክል ለዘለአለም እንደሚኖር አድርጎ ይናገራል፡፡ \"እኔ እስራኤላውያንን በቋሚነት በዚህ ምድር አስቀምጣቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በሙሉ ልቤ እና በህይወቴ ሁሉ", + "body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች በአንድነት የአንድን ሰው ሁለንተና የሚያመለክት ፈሊጣዊ አገላለጽን ይሰጣሉ፡፡ \"በፍጹም ማንነቴ\" ወይም \"በሙሉ ልቤ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና ፈሊጣዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "እኔ እነዚህን ሁሉ ታላላቅ ጥፋቶች በዚህ ህዝብ ላይ አምጥቻለሁ፣ እንደዚሁ ደግሞ መልካም ነገሮችን ሁሉ ለዚህ ህዝብ አደርጋለሁ", + "body": "\"እነዚህ ሁሉ መጥፎ ነገሮች በዚህ ህዝብ ላይ እንዲደርስ አድርጌያለሁ፣ አሁን ደግሞ መልካም ነገሮች እንዲሆንላቸው አደርጋለሁ\"" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/32/43.txt b/32/43.txt new file mode 100644 index 0000000..884a0fd --- /dev/null +++ b/32/43.txt @@ -0,0 +1,26 @@ +[ + { + "title": "ከዚያ የእርሻ መሬቶች በዚህ ምድር ይገዛሉ", + "body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ከዚያ ሰዎች በዚህ ምድር የእርሻ መሬት ይገዛሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "እናንተ እንደዚህ ትላላችሁ", + "body": "እዚህ ስፍራ \"እናንተ\" የሚለው የሚያመለክተው የእስራኤል ሰዎችን ነው፡፡ (አንተ/አንቺ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ለከለዳውያን እጆች ተሰጥታ ነበር", + "body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" ለሀይል ወይም ቁጥጥር ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ያህዌ ለከለዳውያን ይህን ሰጣቸው\" ወይም \"ያህዌ ለከለዳውያን በእርሷ ላይ ሀይል ሰጣቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በታተሙ ጥቅልሎች ላይ ጻፉ፡፡ ምስክሮችን ይጠራሉ", + "body": "\"የታተሙ ጥቅልሎች\" አንድ ሰው መሬት ለመግዛት የሚፈርምበት ውል ነው፡፡ ሌሎች ሰዎች ግዢውን ለማረጋገጥ ምስክር ይሆናሉ፡፡" + }, + { + "title": "እድል ፈንታቸውን/ሀብታቸውን እመልስላቸዋለሁ", + "body": "\"ነገሮች ተመልሰው መልካም እንዲሆንላቸው አደርጋለሁ\" ወይም \"ዳግም ወደ መልካም ህይወት እመልሳቻለሁ\" ተመሳሳይ የሆኑ ቃሎች በኤርምያስ 29፡14 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡" + }, + { + "title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው", + "body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/33/01.txt b/33/01.txt new file mode 100644 index 0000000..2b469a6 --- /dev/null +++ b/33/01.txt @@ -0,0 +1,18 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡", + "body": "ስነግጥም እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a2c1451..bca601a 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -402,6 +402,9 @@ "32-31", "32-33", "32-36", - "32-38" + "32-38", + "32-41", + "32-43", + "33-title" ] } \ No newline at end of file