From 69e6f27605de3e34653dfd3c3793aee379c79bbc Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tersitzewde Date: Fri, 21 Feb 2020 10:24:16 +0300 Subject: [PATCH] Fri Feb 21 2020 10:24:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 16/19.txt | 42 +++++++++++++++--------------------------- 17/01.txt | 26 ++++++++++++++++++++++++++ 17/03.txt | 30 ++++++++++++++++++++++++++++++ manifest.json | 5 ++++- 4 files changed, 75 insertions(+), 28 deletions(-) create mode 100644 17/01.txt create mode 100644 17/03.txt diff --git a/16/19.txt b/16/19.txt index d0f5770..d3588fb 100644 --- a/16/19.txt +++ b/16/19.txt @@ -13,46 +13,34 @@ }, { "title": "የምድር ዳርቻ", - "body": "" + "body": "ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን በምድር ላይ ሩቅ የሆነው ስፍራ ማለት ነው፡፡ ሁለቱን ጫፎች በማመሳከር፣ በመሃል የሚገኙትን ስፍራዎች ሁሉ ያመለክታል፡፡ \"በምድር ሩቅ የሆነው ስፍራ\" ወይም \"በምድር በሁሉም ስፍራ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር እና (ሜሪዝም/ከዳር እስከ ዳር/ከጽንፍ እስከ ጽንፍ የሚሉትን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "አባቶቻችን የሚያታልሉትን ሀሰተኞች ወረሱ", + "body": "እዚህ ስፍራ \"ማታለል\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሀሰተኛ ጣዖቶች ነው፡፡ \"አባቶቻችን አንዳች የማይጠቅሙ ሀሰተኛ ጣዖቶችን ወረሱ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ሄደ እና መጣ የሚሉት ቃላት አገባብ የሚሉትን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "እነርሱ ባዶናቸው፤ ከእነርሱ አንዳች ጥቅም አይገኝም", + "body": "እዚህ ስፍራ \"የእነርሱ\" እና \"ከእነርሱ\" የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት አባቶች ያምኑባቸውን ጣዖቶች ነው፡፡ ሁለቱ ሀረጋት በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው፤ ሁለተኛው እንዴት \"ከንቱ እንደሆኑ ያብራራል\" (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ሰዎች ለራሳቸው አማልክትን ያበጃሉን? ነገር ግን እነርሱ አማልክት አይደሉም", + "body": "ሰዎች ይህንን ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚጠይቁት ሰዎች ለራሳቸው አማልክት ሊያበጁ እንደማይችሉ ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ሰዎች ለራሳቸው አማልክትን ሊያበጁ አይችሉም፡፡ ያበጇቸው ነገሮች አማልክት አይደሉም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ስለዚህ ያያሉ", + "body": "\"ስለዚህ፣ በእርግጥ፡፡\" እዚህ ስፍራ ያህዌ መናገር ይጀምራል፡፡ \"ያያሉ\" የሚለው ቃል ቀጥሎ ለሚሆነው ትኩረት ይሰጣል" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "እነርሱ እንዲያውቁ አደርጋለሁ", + "body": "እዚህ ስፍራ \"እነርሱ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የአገሩን ሰዎች ነው፡፡ ያህዌ ይህንን ሀረግ የሚደግመው ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "የእኔ እጅ እና የእኔ ሀይል", + "body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሀይልን እና ስልጣንን ነው፡፡ ሁለቱ ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ ደግሞም ለያህዌ ታላቅ ሀይል ትኩረት ይሰጣሉ፡፡ \"ታላቁ ሀይሌ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ጥንድ ትርጉም የሚሉትን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" + "title": "ስሜ ያህዌ እንደሆነ ያውቃሉ", + "body": "እዚህ ስፍራ \" ስም\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የያህዌን ማንነት ነው፡፡ \"እኔ እውነተኛ አምላክ የሆንኩ ያህዌ እንደሆንኩ ያውቃሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)" } ] \ No newline at end of file diff --git a/17/01.txt b/17/01.txt new file mode 100644 index 0000000..21c213d --- /dev/null +++ b/17/01.txt @@ -0,0 +1,26 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡", + "body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ ትንቢት የሚጽፈው በግጥም መልክ ነው፡፡ የዕብራውያን ስነግጥም የተለያዩ ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤዎችን ይጠቀማል፡፡ (ስነግጥም እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "የይሁዳ ኃጢአት… በመሰዊያዎቻችሁ ቀንዶች ላይ ተጽፏል", + "body": "ያህዌ ስለ ይሁዳ ኃጢአት እጅግ ታላቅ መሆን አንድ ሰው ኃጢአታቸውን በቋሚነት እንደቀረጸው እና እነርሱም ሊያቆሙት እንደማይችሉ አድርጎ ይናገራል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "የይሁዳ ኃጢአት ተጽፏል", + "body": "እዚህ ስፍራ \"ይሁዳ\" የሚለው ቃል የሚወክለው የይሁዳን ሰዎች ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"የይሁዳ ኃጢአት ተጽፏል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ተቀርጽዋል", + "body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ይህ ተቀርጽዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በልባቸው ጽላት ላይ ተቀርጽዋል", + "body": "የህዝቡ ኃጢአተኝነት ልምዶች የተገለጸው በየራሳቸው ልቦች ላይ እንደተቀረጸ ተደርጎ ነው፡፡ \"ልቦች\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የሰውን ሁለንተና፡ ማለትም ሀሳብ፣ ስሜት እና ድርጊቶች ነው፡፡ \"በማንነታቸው ላይ ተቀርጽዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በመሰዊያዎቻችሁ ቀንዶች ላይ", + "body": "\"ቀንዶች\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው በመሰዊያዎች ጠርዝ የሚገኙትን ጉጦች ነው፡፡ " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/17/03.txt b/17/03.txt new file mode 100644 index 0000000..ea1ce0d --- /dev/null +++ b/17/03.txt @@ -0,0 +1,30 @@ +[ + { + "title": "ሀብታችሁ እና ንብረታችሁ", + "body": "\"ሀብት\" እና \"ንብረት\" የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፤ የሚያመለክቱትም ዋጋ አላቸው ብለው የሚቆጥሯቸውን ነገሮች ነው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 2262a02..bfded2a 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -211,6 +211,9 @@ "16-10", "16-12", "16-14", - "16-16" + "16-16", + "16-19", + "17-title", + "17-01" ] } \ No newline at end of file