Tue Feb 25 2020 14:40:36 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 14:40:38 +03:00
parent 779658d299
commit 64ee6173ed
6 changed files with 73 additions and 21 deletions

View File

@ -8,27 +8,11 @@
"body": "የዕብራይስጡ ጽሁፍ \"ኢኮንያን\" ይላል፣ ይህ \"ኢዮአኪን\" ለሚለው የተሰጠ አማራጭ ስም ነው፡፡ ብዙ ዘመናዊ ቅጂዎች ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያው ንጉሥ የተጠቀሰበትን \"ኢዮአኪን\" የሚለውን ስም ይጠቀማሉ፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የተላኩት",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"እኔ የላኳቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

6
28/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ያህዌ የተናገርከውን ትንቢት ያጽና",
"body": "\"ያህዌ በእውነት የተናገርከውን ትንቢት ያረጋግጥ\""
}
]

10
28/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ከረጅም ዘመን በፊት ከእኔ እና ከአንተ አስቀድሞ የኖሩ ነቢያት",
"body": "\"ከእኔ እና ከአንት ከዘመናት በፊት የኖሩ ነቢያት\""
},
{
"title": "ይህ ሲሆን እርሱ በእርግጥ ያህዌ የላከው ነቢይ መሆኑ ይታወቃል",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ይህ ሲሆን እርሱ በእርግጥ ያህዌ የላከው እውነተኛ ነቢይ መሆኑ ታውቃለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]

22
28/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ልክ እንደዚህ",
"body": "\"ልክ ሐናንያ በኤርምያስ አንገት ላይ ያለውን ቀንበር እንዳነሳ\""
},
{
"title": "ከእያንዳንዱ ህዝብ አንገት በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነጾር የተጫነውን ቀንበር እኔ እሰብራለሁ",
"body": "ሐናንያ በባርነት ውስጥ የሚገኘው ህዝብ እንደ በሬዎች እንደሆነ እና ባቢሎናውያን ህዝቡ ላይ ለከባድ ስራ ቀንበር እንደጫኑበት አድርጎ ይናገራል፡፡ \"እኔ መላው ህዝብ ከእንግዲህ የንጉሥ ናቡከደነጾር ባሪያ እንዳይሆን አደርጋለሁ\" ወይም \"እኔ እያንዳንዱን አገር ከባቢሎን ንጉሥ ከናቡከደነጾር ባርነት ነጻ አወጣለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "እያንዳንዱ አገር",
"body": "\"አገር\" የሚለው ቃል ለዚያ አገር ህዝብ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"የሁሉም አገር ህዝብ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነጾር የተጫነ ቀንበር",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር የጫነው ቀንበር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የተጫነ",
"body": "በህዝብ ላይ የተደረገ"
}
]

26
28/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -333,6 +333,10 @@
"27-19",
"27-21",
"28-title",
"28-01"
"28-01",
"28-03",
"28-05",
"28-08",
"28-10"
]
}