Wed Feb 19 2020 11:42:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-19 11:42:02 +03:00
parent a141f20b62
commit 5afd8ea821
4 changed files with 72 additions and 10 deletions

View File

@ -9,22 +9,26 @@
},
{
"title": "ዝርፊያ",
"body": ""
"body": "አንድን ከተማ ከወረሩ በኋላ በሃይል የተወሰዱ/የተሰረቁ ነገሮች"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የፈጸምካቸው ኃጢአቶች በሙሉ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"የፈጸምካቸው በደሎች በሙሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በድንበሮችሁ ውስጥ ሁሉ",
"body": "\"በመላው አገርህ\""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የማታውቀው ምድር",
"body": "\"ለአንተ ባዕድ በሆነ ምድር\""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እሳት ይቀጣጠላል፣ በአንተ ላይ ቁጣዬ ይነዳል",
"body": "እዚህ ስፍራ ያህዌ ቁጣውን እሳት እንደሆነ አድርጎ ይናገራል፡፡ \"ቁጣዬ በአንተ ላይ እንደማነደው እሳት ነው\" ወይም \"በቁጣዬ እመጣብሃለሁ፣ ደግሞም ቁጣዬ እንደሚነድ እሳት ይሆናል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማንደድ/ማቀጣጠል",
"body": "እሳት መለኮስ "
}
]

26
15/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ለያህዌ እንዲህ አለ"
},
{
"title": "አንተ ታጋሽ ነህ፣ ነገር ግን እኔን እንዲወስዱኝ/እንዲገድሉኝ አትፍቀድላቸው",
"body": "ኤርምያስ ያህዌን የእርሱን ጠላቶች ኃጢአት እንዳይታገስ ይጠይቃል፡፡ \"ውሰደኝ\" የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው የእርሱን ወደ ሞት መሄድ ነው፡፡ \"እባክህ እነርሱን መታገስህ ደግሞም እነርሱ እኔን እንዲገድሉ ፈቃድህ አይሁን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ እና ዩፊምዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቃሎችህ ተገኝተዋል",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"መልዕክትህን አድምጫለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ በልቼዋለሁ",
"body": "ኤርምያስ የያህዌን መልዕክት ስለ መስማት እና መረዳት እንደ ተመገበው ምግብ አድርጎ ይናገራል፡፡ \"መልዕክትህን ተረድቼዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የልቤ ደስታ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ልብ\" የሚወክለው የአንድን ሰው ስሜቶች እና የሚሰሙትን ስሜቶች ነው፡፡ \"ከሁሉም ይልቅ ይበልጥ የምወደው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ የአንተን ስም ተሸክሜያለሁ",
"body": "\"እኔ አንተን እንዳገለገልኩ ሰዎች ያውቃሉ\" "
}
]

30
15/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ከ… ጋር አልተቀመጥኩም፡",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ \"እኔ ከ… ጋር ጊዜ አላጠፋሁም\" (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -200,6 +200,8 @@
"15-03",
"15-05",
"15-08",
"15-10"
"15-10",
"15-13",
"15-15"
]
}