Wed Feb 19 2020 09:27:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-19 09:27:27 +03:00
parent c116e18104
commit 58d6336268
4 changed files with 73 additions and 7 deletions

View File

@ -16,15 +16,19 @@
"body": "“እነርሱ የሚጠፉበት ቀን”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በእርሷ ከሚኖሩት ሰዎች ክፋት የተነሳ ምድሪቱ የምትደርቀው እስከ መቼ ነው? ",
"body": "በሰዎች ክፋት ምክንያት ቅጣት ስለተላለፈባቸው ምድራቸው ደርቃለች፣ ዝናብ ደግሞ አይዘንብም፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "መጠውለግ",
"body": "መድረቅ"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እንስሳቱና ወፎቹ ተወስደዋል",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንስሳቱና ወፎቹ ሄደዋል” ወይም “እንስሳቱና ወፎቹ በሙሉ ሞተዋል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እግዚአብሔር በእኛ ላይ የሚሆነውን ነገር አያይም",
"body": "ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ሕዝቡ በወደፊት ሕይወታቸው በእነርሱ ላይ ምን ነገሮች እንደሚፈጸሙ እግዚአብሔር አያውቅም እያሉ ይናገራሉ ወይም 2) እግዚአብሔር ኃጢአታቸውን አያውቅም፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር እኛ የምንሰራቸውን ኃጢአት የተሞሉ ነገሮችን አያይም” "
}
]

26
12/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ከፈረሰኞች ጋር እንዴት ልትወዳደር ትችላለህ",
"body": "ይህ መልስ የማይሰጥበት ጥያቄ የሚያመለክተው እርሱ ከፈረሶች ጋር ሊሮጥ እንደማይችል ነው፡፡ ይህ ጥያቄ እንደ ዓረፍተ ሃሳብ ሊጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- ከፈረሶች ጋር ፈጽሞ ልትወዳደር አትችልም፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ )"
},
{
"title": "ብትወድቅ",
"body": "ይህ ሰው እየሮጠ ቢወድቅ የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እየሮጥህ እያለህ ብትወድቅ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሰላም ምድር",
"body": "ይህ በፍጥነት ለመጓዝ ቀላል የሆነውን የተመቻቸ ሜዳ የሚያመለክት ሲሆን ለመንቀሳቀስ በጣም አስቸጋሪ ከሆኑት በዮርዳኖስ ወንዝ ዙርያ ካሉት የቁጥቋጦ ጥሻዎች ጋር እያነጻጸረ ነው፡፡ ይህ ጥያቄ እንደ ዓረፍተ ሃሳብ ሊጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በዮርዳኖስ ዙርያ ባሉት የቁጥቋጦ ጥሻዎች መካከል በእርግጠኝነት መሮጥ አትችልም”"
},
{
"title": "በዮርዳኖስ ወንዝ ዙርያ ባሉት የቁጥቋጦ ጥሻዎች እንዴት ታደርጋለህ?",
"body": "ይህ መልስ የማይሰጥበት ጥያቄ የሚያመለክተው በዮርዳኖስ ወንዝ ዙርያ ባሉት የቁጥቋጦ ጥሻዎች መካከል ሊሮጥ እንደማይችል ነው፡፡ ይህ ጥያቄ እንደ ዓረፍተ ሃሳብ ሊጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በዮርዳኖስ ወንዝ ዙርያ ባሉት የቁጥቋጦ ጥሻዎች መካከል ልትሮጥ በእርግጥ አትችልም፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የቁጥቋጦ ጥሻዎች ",
"body": "ብዙ ቁጥቋጦ ወይም ትንንሽ ዛፎች በአንድነት ተጠጋግተው የበቀሉበት"
},
{
"title": "ተወግዘሃል",
"body": "አንድን ሰው በአደባባይ በሕዝብ ፊት መወንጀል"
}
]

34
12/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ቤቴን ትቼአለሁ፣ ርስቴንም ጥያለሁ። የምትወድዳትን በጠላቶችዋ እጆች አሳልፌ ሰጥቻለሁ።",
"body": "እነዚህ ሶስት ዓረፍተ ነገሮች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ አንደኛውና ሁለተኛው ዓረፍተ ነገሮች የሶስተኛውን ሃሳብ ያጠናክራሉ፡፡ (ትይዩነት/ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቤቴን ትቼአለሁ፣ ርስቴንም ጥያለሁ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች እግዚአብሔር ስለ ሕዝቡ ሲናገር “ቤቱ” እና “ርስቱ” እንደሆኑ አድርጎ የገለጸበት ተለዋጭ ዘይቤ ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለእኔ እንዲሆኑ የመረጥኋቸውን የእኔ የሆኑትን የእስራኤልን ሕዝብ ትቻቸዋለሁ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በጠላቶችዋ እጆች",
"body": "እዚህ ላይ “እጆች” የሚለው በቁጥጥር ስር ማድረግን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጠላቶቿ ለመሸነፍ” ወይም “በጠላቶቿ ቁጥጥር ስር እንድትሆን” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእርሷ … እርሷ ተነሳችብኝ … ከእርሷ ጋር … እርሷን ጠላኋት",
"body": "እዚህ ላይ ሕዝቡን የአንስታይ ጾታ ተውላጠ ስም በመጠቀም እግዚአብሔር ሕዘቡን እንደ ሴት ይጠራዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእነርሱ … እነርሱ … ራሳቸውን አዘጋጁ … ከእነርሱ ጋር … እነርሱን ጠላኋቸው” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -166,6 +166,8 @@
"11-18",
"11-21",
"12-title",
"12-01"
"12-01",
"12-03",
"12-05"
]
}