Wed Feb 19 2020 11:34:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-19 11:34:02 +03:00
parent c6b39dd83a
commit 5434147829
3 changed files with 49 additions and 10 deletions

View File

@ -5,22 +5,38 @@
},
{
"title": "ባሎቻቸው የሞቱባቸው ሴቶች",
"body": ""
"body": "ባሎቻቸው የሞቱባቸው ሴቶች"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከባህር ዳርቻ አሸዋ ይበልጥ",
"body": "\"በባህር ዳርቻ ከሚገኝ አሸዋ ይበልጥ፡፡\" ይህ ንጽጽር የማይቆጠር የሚለውን አጋኖ መግለጫ ነው፡፡ \"ልትቆጥሩት ከምትችሉት በላይ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኩሸት እና አጠቃላይ አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በእኩለ ቀን አጥፊውን በወጣት ወንዶች እናቶች ላይ እልካለሁ",
"body": "ይህ ማለት እናቶቻቸው ታላቅ ሀዘን ያዝኑ ዘንድ፣ ያህዌ ወጣት ወንዶችን የሚገድሉ የጠላት ወታደሮችን ይልካል ማለት ነው፡፡ \"በእኩለ ቀን ወጣት ወንዶችን ለማጥፋት እና እናቶቻቸው እንዲያለቅሱ ለማድረግ እኔ የጠላት ሰራዊት እልካለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በእነርሱ ላይ ይወድቃል",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ \"በእነርሱ ላይ ይደርሳል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እርሷ ታፍራለች ደግሞም አንገቷን ትደፋለች",
"body": "\"እፍራት\" እና \"አንገት መድፋት\" የሚሉት ቃላት በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው የሀፍረቱን ደረጃ/ጥልቀት ትኩረት ይሰጣሉ፡፡ \"እርሷ ፍጹም ታፍራለች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይጠፋሉ",
"body": "ይፍ ፈሊጥ ነው፡፡ \"ጥፋታቸው መጥኖ ይሆናል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ገና ቀን ሳለ ፀሐይዋ ትጠልቃለች",
"body": "ይህ የሚናገረው ልጆቿ ስለሞቱባት ሀዘንተኛ ስለምትሆን ሴት ነው፤ ይህም የእርሷ ህይወት ፀሐይ ቀድማ እንደጠለቀች እና ሰዓቱ ሳይደርስ እንደ ጨለመ ሆኖ ተገልጽዋል፡፡ እዚህ ስፍራ ጨለማ ሀዘንን ይወክላል፡፡ \"ከሀዘንዋ የተነሳ፣ ፀሐይ እንደጠለቀች እና ቀኗ እንደጨለመ ያህል ይሆናል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የተረፉትን በጠላቶቻቸው ፊት ለሰይፍ አሳልፌ እሰጣለሁ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ሰይፍ\" የሚወክለው የጠላትን ወታደሮች ነው፡፡ ይህ ማለት ያህዌ የጠላት ወታደሮች የቀሩትን ልጇችዋን ሁሉ እንዲገድሉ ይፈቅዳል ማለት ነው፡፡ \"የጠላት ወታደሮች ከልጇችዋ በህይወት የተረፉትን እንዲገድሉ እኔ እፈቅዳለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

22
15/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -198,6 +198,7 @@
"15-title",
"15-01",
"15-03",
"15-05"
"15-05",
"15-08"
]
}